- Details
ወ/ሮ ጥሩነሽ ግርማ መንገሻ ከእናታቸው ከወ/ሮ ዘነበች ገለታ እና ከአባታቸው አቶ ግርማ መንገሻ በአርባ ምንጭ ከተማ የካቲት 21/1968 ዓ.ም ተወለዱ፡፡
- Details
የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው በአካባቢው ያለውን የውሃ ተፈጥሮ ሃብትን ለትራንስፖርትና መሰል ተግባራት ለማዋል በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመሥራት ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ጋር ጥቅምት 14/2015 ዓ/ም ውይይት አድርገዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ውይይት አደረጉ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጁ ሰባት የፈተና መስጫ መዕከላት በሁለት ዙሮች ለማኅበራዊና ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና በሠላምና በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሁለት ዙሮች ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና በሠላምና በስኬት ተጠናቀቀ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማ/ጉድ/ ዳይሬክቶሬት በጋሞ ዞን ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ በሻማ ቀበሌ እያስገነባ የሚገኘውን የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የሥራ አፈፃፀም በዩኒቨርሲቲው ምርምርና ማኅበረሰብ ጉድኝት ምክትል ፕሬዝደንት የተመራ የልዑካን ቡድን ጥቅምት 1/2015 ዓ/ም የመስክ ምልከታ አድርጓል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2015 የትምህርት ዘመን በመደበኛ፣ በማታ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ ግብሮች አመልካቾችን ተቀብሎ ለማስተማር ፈተና መስጠቱ ይታወቃል፡፡ በዚህ መሠረት ከተወዳዳሪዎች መካከል በውጤታቸው መሠረት ወደ ዩኒቨርሲቲው እንዲገቡ የተመረጡ ዕጩዎች የቅበላና ምዝገባ ቀን በቅርብ ቀን ውስጥ የምንገልጽ መሆኑን እየሳወቅን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ የሚገቡ ነገሮችን በቅድሚያ ማሳወቅ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ በዚሁ መሠረት፡-
Read more: በ2015 የትምህርት ዘመን በማስተርስ እና ፒ.ኤች.ዲ ዲግሪ ፕሮግራም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ላመለከታችሁ ዕጩ አመልካቾች በሙሉ፤