• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መግለጫ

Details
Mon, 11 September 2023 2:23 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የስኬት ይሁንላችሁ፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መግለጫ

የዕጩ ዶ/ር ማቲዎስ አጊዜ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Details
Mon, 11 September 2023 2:15 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በባዮሎጂ ት/ክፍል በ"Biodiversity Conservation and Management" ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር ማቲዎስ አጊዜ የምርምር ሥራውን ነሐሴ 29/2015 ዓ/ም የውጭና የውስጥ ገምጋሚዎች በተገኙበት አቅርቧል፡፡ የመመረቂያ ጽሑፉም አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላት በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የዕጩ ዶ/ር ማቲዎስ አጊዜ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግዥ፣ ንብረት አስተዳደር፣ ፋይናንስና በጀት አስተዳደር እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በኤሌክትሮኒክ ግብይት ሥርዓት (eGP) ዙሪያ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 11 September 2023 1:47 pm

የፌዴራል ግዥና ንብረት አስተዳደር ባለሥልጣን የፌዴራል የመንግሥት ተቋማትን የግዥ ሥርዓት ለማሻሻልና ለማዘመን  በ“Electronic Government Procurement /eGP” ዙሪያ ለዘርፉ የዩኒቨርሲቲው የሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች እንዲሁም ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በቲዎሪና በተግባር የተደገፈ የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ከጳጉሜ 2-4 /2015 ዓ.ም ድረስ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግዥ፣ ንብረት አስተዳደር፣ ፋይናንስና በጀት አስተዳደር እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በኤሌክትሮኒክ ግብይት ሥርዓት (eGP) ዙሪያ...

የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ዲፌንስ መርሃ ግብር

Details
Mon, 11 September 2023 12:01 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በባዮሎጂ ት/ክፍል በ‹‹Biotechnology›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ሳምሶን ትዕዛዙ  መስከረም 04/2016 ዓ/ም ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ  የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዓባያ ካምፓስ በአዲሱ ማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

Read more: የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ዲፌንስ መርሃ ግብር

የውድድር ማስታወቂያ

Details
Mon, 11 September 2023 9:23 am

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጃፓን አለምአቀፍ የትስስር ኤጀንሲ (JICA) ጋር በመሆን በግብርና፣ በትምህርት፣በፋይናንስ፣ በዲጂታል አይሲቲና በቱሪዝም ቴክኖሎጂዎች ማኑፋክቸሪንግ እና ማአድን የፈጠራ ሃሳብ ያላቸው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በማወዳደር ፈጠራቸውን ለማሳደግ የሚረዳቸው የአቅም ግንባታ ስልጠና ለአራት ቀናት አመቻችተዋል፡፡ 

Program outline of NINJA University Startup Development Program in Ethiopia 2023_final_2

Read more: የውድድር ማስታወቂያ

  1. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ያዘጋጀው ዓለም ዓቀፍ የእንሰት ሲምፖዚዬም በስኬት ተጠናቀቀ
  2. AMU, MoA & BETin along with others co-hosted the first International Enset Symposium
  3. AMU Board Approves Full Professorship Academic Rank Promotion of two Senior Academicians
  4. Guideline No - 859/2014

Page 138 of 513

  • 133
  • 134
  • 135
  • 136
  • 137
  • 138
  • 139
  • 140
  • 141
  • 142

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap