
ሱፐርቫይዘሮች በተማሪዎች የጥናት ሥራዎች ላይ በሚሰጡት አስተያየት ላይ የእንግሊዝኛ ቋንቋ አጠቃቀማቸውን ለማሻሻል የሚያስችል ግራንድ ምርምር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛና ሦስተኛ ዲግሪ ተማሪዎች የመመረቂያ ጽሑፍ ላይ ሱፐርቫይዘሮች በሚሰጧቸው አስተያየቶች ላይ የእንግሊዝኛ ቋንቋ አጠቃቀማቸውን ለማሻሻል የሚያስችል ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ኅዳር 15/2016 ዓ/ም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ይፋ አድርጓል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
International Centre for Genetic Engineering and Biotechnology, Italy, Trieste, and Bio-Emerging Technology Institute team visited AMU’s Lab facilities and research endeavors in the field of life sciences and biotechnology, on November 23, 2023. Click here to see more photos.
Read more: ICGEB-BETin Team Visits AMU’s Lab Facilities and Research Endeavors

- Details
Arba Minch University expresses heartfelt condolences and sympathy on the death of Arba Minch Technology Institute (AMiT) expat staff, Prof. Srinvasan Narasimahan, on November 19/2023. The faculty staff held a candlelight ceremony to express their grief over his death. Click here to see moor photos
Read more: AMU Expresses its Condolences on death of AMiT Expat Staff, Prof. Srinvasan Narasimahan

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እና ከጋሞ ዞን ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ለክልሉ ባህልና ቱሪዝም ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት “ቅርሶቻችን ለዘላቂ ልማትና ሀገራዊ ፋይዳ” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ በኢንታጀብልና ኢትኖግራፊ፣ በአርኪዮሎጂ፣ በፓሊዮንቶሎጂና ፓሊዮአንትሮፖሎጂ እንዲሁም ፊሎሎጂ ታሪክና ሥነ-ጽሑፍ ቅርሶች ጥበቃ፣ እንክብካቤና ልማት ዙሪያ ከኅዳር 11-12/2016 ዓ/ም የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: “ቅርሶቻችን ለዘላቂ ልማትና ሀገራዊ ፋይዳ” በሚል መሪ ቃል የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጠ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ‹‹ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በኅብረት እንታገል!›› በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን 20ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በተቋም ደረጃ ‹‹የትምህርት ማኅበረሰብ የፀረ ሙስና ንቅናቄ ሳምንት›› በሚል ርዕስ ከኅዳር 11-17/2016 ዓ/ም በሁሉም የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች እያካሄደ የሚገኝ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው አመራሮችና የተለያዩ የሥራ ዘርፍ ቡድን መሪዎች በተገኙበት በማዕከል ደረጃ በፓናል ውይይትና በተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር ማጠቃለያ እንደሚደረግና በተመሳሳይ መልኩ በዩኒቨርሲቲው ሳውላ ካምፓስ የሚደረግ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: 20ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተከበረ ይገኛል