- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ትምህርትና ሥነ ባህርይ ሳይንስ ት/ቤት በሦስት የ2ኛ ዲግሪ የትምህርት መርሃ ግብሮች ላይ መስከረም 04/2015 ዓ/ም የሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የሥነ ትምህርትና ሥነ ባህርይ ሳይንስ ት/ቤት የ2ኛ ዲግሪ መርሃ ግብር የሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ አካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በኅብረተሰብ ጤና አጠባበቅ መስክ በጤና ኢንፎርማቲክስ የ2ኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ለመክፈት መስከረም 6/2015 ዓ/ም የሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና ኢንፎርማቲክስ የ2ኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ሊከፍት ነው
- Details
ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛ መርሃ ግብር ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ከአንድ ሺህ በላይ የ35ኛ ባች የሕክምናና ጤና ሳይንስ፣ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ፣ የግብርና እና የምኅንድስና ተማሪዎች መስከረም 12/2015 ዓ/ም ለ2ኛ ዙር ያስመርቃል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል 464ቱ ሴቶች ናቸው፡፡
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን የ35ኛ ባች ተማሪዎች ለ2ኛ ጊዜ ሊያስመርቅ ነው
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስና በአካውንቲንግ ትምህርት ክፍሎች በ2015 የትምህርት ዘመን አዳዲስ የትምህርት መርሃ ግብሮች ለመክፈትና ነባሮቹን ለመከለስ ጳጉሜ 03/2014 ዓ/ም የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ የሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ አካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ ተካሄደ