- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ም/ፕ ጽ/ቤት ከአየር ንብረት ጋር ተስማሚ የሆኑ አማራጭ የኃይል ቴክኖሎጂዎችን ለማኅበረሰቡ በጋራ በማዳረስና በሌሎች የትብብር ሥራ አማራጮች ዙሪያ መጋቢት 16/2014 ዓ/ም ውይይት ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ “Vita” ከተሰኘ ድርጅት ጋር በትብብር ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት አዘጋጅነት ‹‹Public Diplomacy for Global Cooperation›› በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ፣ ጅቡቲና አፍሪካ ኅብረት የኢንዶኔዢያ አምባሳደር አል ቡስራ ባስኑር (Al Busyra Basnur) መጋቢት 15/2014 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው ተገኝተው ገለጻ አድርገዋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የኢንዶኔዥያ አምባሳደር አል ቡስራ ባስኑር (Al Busyra Basnur) በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ገለጻ አደረጉ
- Details
የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ቆላ ሻራ ቀበሌ እያስጠገነ ያለውን የባዮ-ጋዝ ማብለያ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዙር ሳይት ምልከታ መጋቢት 14/2014 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ማፍለቂያ ማዕከል ለጫሞና ለአርባ ምንጭ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በሥራ ፈጠራ አመለካከትና የሥራ ፈጠራ ክሂሎት ላይ መጋቢት 10/2014 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡
Read more: ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በሥራ ፈጠራ አመለካከትና የሥራ ፈጠራ ክሂሎት ላይ ሥልጠና ተሰጠ