- Details
የዩኒቨርሲቲው ማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በ‹‹Gamoththo Language and Literature››፣ በ‹‹Land use Planning and Policy Analysis››፣ ‹‹Federalism and Governance››፣ ‹‹Linguistics in English›› እና ‹‹Literature in English›› የ2ኛ ዲግሪ እንዲሁም በ ‹‹Social Anthropology›› የ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለመክፈት መጋቢት 6/2014 ዓ/ም ውጫዊ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ አዲስ የሚከፈቱ የቅድመና ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ውጫዊ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ ተካሄደ
- Details
9ኛው ዓመታዊ የምርምር ግምገማ ወርክሾፕ የዩኒቨርሲቲው ተመራማሪዎች በተገኙበት ከመጋቢት 02-03/2014 ዓ.ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
የዩኒቨርሲቲው የስትራቴጂክ ዕቅድ ዝ/ት/ግ ዳይሬክቶሬት ከፌዴራል የትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት ለዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ዲኖች፣ ዳይሬክተሮች፣ የዕቅድ ባለሙያዎችና ለቡድን መሪዎች በዕቅድ አዘገጃጀት ዙሪያ ከመጋቢት 02-03/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
በማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ሶሲዮሎጂና ሶሻል አንትሮፖሎጂ ት/ክፍል በቅርቡ ለመክፈት በዝግጅት ላይ ያለውን የሶሻል አንትሮፖሎጂ የ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም አስመልክቶ ሊያጋጥሙ በሚችሉ ተግዳሮቶች ዙሪያ ጀርመን ሀገር ከሚገኘው ጎቲንገን ዩኒቨርሲቲ ከመጡት ዶ/ር ክርስቲና ጋርበርት ጋር መጋቢት 02/2014 ዓ/ም ውይይት አድርጓል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በቅርቡ የሚከፈተውን የሶሻል አንትሮፖሎጂ የ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም አስመልክቶ ውይይት ተደረገ