
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ለአዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች ከመጋቢት 01-02/2015 ዓ/ም የሕይወት ክሂሎት/Life Skill/ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት የ2015 ዓ/ም አንደኛ መንፈቀ ዓመት የወላጅ ጉባኤ መጋቢት 02/2015 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት የ2015 ዓ/ም አንደኛ መንፈቀ ዓመት የወላጅ ጉባኤ ተካሄደ

- Details
የአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ለ2015 ዓ/ም አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የካቲት 30/2015 ዓ/ም የእንኳን ደኅና መጣችሁ መርሃ ግብር አዘጋጅተዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ

- Details
የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ማዕከል ማስ/ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በከተማው ከሚገኙ ሆስፒታልና ጤና ጣቢያዎች ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች በወባ በሽታ ምርመራ፣ ሕክምና አሰጣጥ፣ ቁጥጥርና መከላከል አዳዲስ አሠራሮች ዙሪያ ከመጋቢት 1-3/2015 ዓ/ም ድረስ የቆየ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች በወባ በሽታ ምርመራና ሕክምና አሰጣጥ አዳዲስ አሠራሮች ላይ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ተሰጠ