
- Details
127ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ‹‹ዝክረ ዓድዋ ድል ለብሔራዊ መግባባት›› በሚል መሪ ቃል ያለፈውን ታሪክ በመዘከር፣ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጸና እና የሀገር ግንባታን በሚያጠናክር መንፈስ የካቲት 23/2015 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተና ተፈትነው የማካካሻ ትምህርት/Remedial Program/ ፕሮግራም ለመከታተል ያለፉትን ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት በግል ከፍሎ ለመማር የሚፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

- Details
በ2014 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው ለአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ትምህርት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቅበላ ቀን የካቲት 29/2015 ዓ/ም፣ የምዝገባ ቀን የካቲት 30 እና መጋቢት 01 ቀን 2015 ዓ.ም፣ ትምህርት የሚጀመርበት ቀን መጋቢት 04 ቀን 2015 ዓ.ም ይሆናል፡፡ ስለሆነም የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ትምህርት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን ወደዩኒቨርሲቲው በምትመጡበት ጊዜ፡-

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ‹‹የ21ኛው ክፍለ ዘመን በአፍሪካ የኢትዮጵያ ስትራቴጂ/Ethiopia’s Africa Strategy for Twenty-first Century›› በሚል ርዕስ የፖሊሲ የምክክር መድረክ የካቲት 17/2015 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡