
- Details
የአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከአራቱም ፋከልቲዎች ከተወጣጡ የ2015 ዓ/ም የኢንስቲትዩቱ ተመራቂ ተማሪዎች ተወካዮች ጋር የመውጫ ፈተና ቅድመ ዝግጀትን በተመለከተ መጋቢት 15/2015 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በመውጫ ፈተና ቅድመ ዝግጅት ዙሪያ ከ2015 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች ተወካዮች ጋር ውይይት ተካሄደ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ማዕከል ማስ/ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በከተማው ከሚገኙ ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች በአዲሱ የኤች አይ ቪ/HIV/ ፈጣን ምርመራ አልጎሪዝም ዙሪያ ከመጋቢት 16-18/2015 ዓ/ም ድረስ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ከአርባ ምንጭ ከተማ ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች በአዲሱ ፈጣን የኤች አይ ቪ/HIV/ ምርመራ አልጎሪዝም ላይ ሥልጠና ተሰጠ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በባዮሎጂ ት/ክፍል በባዮቴክኖሎጂ ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ብርሃኑ ገመዳ መጋቢት 22/2015 ዓ/ም ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዓባያ ካምፓስ በአዲሱ አስተዳደር ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በራስ ገዝ (Autonomous) አስተዳደር ራሱን ለማስተዳደር እያከናወነ ባለው እንቅስቃሴና ተቋሙ በሚገኝበት አሁናዊ ደረጃ ዙሪያ ከፍተኛ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች በተገኙበት ከዩኒቨርሲቲው የካውንስል አባላት ጋር መጋቢት 8/2015 ዓ/ም ውይይት ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ::
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ራሱን ማስተዳደር እስኪችል አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ለጫሞ ካምፓስ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበልና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ የ3ኛ እና 4ኛ ዓመት ሴት ተማሪዎች የማበረታቻ መርሃ ግብር መጋቢት 7/2015 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለጫሞ ካምፓስ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ተደረገ