
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የማኅበረሰብ ጉድ/ማስ/ጽ/ቤት በሸክላ ሥራና በእንጨት ለቀማ የሚተዳደሩ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ገቢ በማሳደግ አኗኗር ማሻሻል የሚያስችሉ ሁለት ግራንድ ፕሮጀክቶችን ባለድርሻ አካላት በተገኙበት መጋቢት 8/2015 ዓ/ም በይፋ ሥራ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የማኅበረሰብ ጉድኝት ማስ/ጽ/ቤት ሁለት ግራንድ ፕሮጀክቶች ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር አካሄደ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንስሳትና ዓሳ ሀብት ምርምር ማእከል ሳሶ ብሮይለር ብሪድ/Saso Broiler Breed/ ዝርያ ያላቸው ሁለት ሺህ ጫጩቶችን በግዥ በማስመጣት ያስጀመረው የዶሮ እርባታ ጣቢያ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እና የማእከሉ ተመራማሪዎች በተገኙበት መጋቢት 7/2015 ዓ/ም ተጎብኝቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት ከጋሞ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጋር በመተባበር በገጠር መሬት አዋጅና ይርጋ ዙሪያ በጋሞ ዞን፣ በዞኑ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ለሚገኙ የፍርድ ቤት ፕሬዝደንቶችና ዳኞች መጋቢት 09/2015 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶ ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በገጠር መሬት አዋጅና ይርጋ ዙሪያ ለፍርድ ቤት ፕሬዝደንቶችና ዳኞች ሥልጠና ሰጠ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማኅ/ጉድ/ማስ/ጽ/ቤት ለ3 አቅመ ደካማ እናቶች ነፃ የማሕፀን ውልቃት ቀዶ ጥገና ሕክምና አገልግሎት በገረሴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በኮሌጁ የማሕፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ሐኪሞችና መምህራን መጋቢት 7/2015 ዓ/ም እንዲሰጥ አድርጓል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በገረሴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ነፃ የማሕፀን ውልቃት ቀዶ ጥገና ሕክምና አገልግሎት ተሰጠ
- Details
አርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል በዓይነቱ ልዩ የሆነ ነጻ የዓይን ምርመራና የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና (Cataract Surgery) አገልግሎት ከአሜሪካ በሚመጡ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው የዓይን ስፔሻሊስት ሐኪሞች ጋር በመተባበር ከመጋቢት 25 - 30/2015 ዓ/ም ድረስ በሆስፒታሉ ይሰጣል፡፡