
- Details
ከኢትዮጵያ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ምክክር መድረክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተባባሪነት በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ከዚህ ቀደም የመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰበት ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ እየተገነባ የሚገኘው 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የደረሰበትን ደረጃ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ሰኔ /15 2017 ዓ/ም ጎብኝተዋል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ አየተገነባ የሚገኘውን ት/ቤት ጎበኙ

- Details
ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት መስኮች በቅድመ እና ድኅረ ምረቃ የትምህርት መርሐግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ ሰኔ 14/2017 ዓ/ም አስመርቋል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ38ኛ ጊዜ አስመረቀ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል መምህርና ተመራማሪ ፕሮፌሰር ይስሃቅ ከቸሮ የተጻፈ "Scientific Research and Communication: A Guiding Principle and Techniques" የተሰኘ መጽሐፍ ሰኔ 12/2017 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲው ሰኔት አባላት በተገኙበት ተመርቋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ ፕ/ር ይስሃቅ ከቸሮ መጽሐፍ ምረቃ መርሐ ግብር ተካሄደ
- Details
Arba Minch University seeks a competent and dedicated Ethiopian academic staff member to serve as co-editor-in-chief of the Arba Minch University Journal of Culture and Language Studies (AMU-JCLS)Download Full Vacancy Announcement (PDF)
- Details
ሐምሌ 3 ቀን 2017 ዓ.ም
የክረምት ተማሪዎች የመግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር የክረምት ተማሪዎች በሙለ፤
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ ፕሮግራም በክረምት መርሃ ግብር ትምህርታችሁን ስትከታተለ ሇነበራችሁ ነባር ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የመግቢያ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ሐምሌ 12 እና 13 ቀን 2017 ዓ.ም እንድሁም የምዝገባ ቀን ሰኞ እና ማክሰኞ ሐምሌ 14 እና 15 ቀን 2017 ዓ.ም በየካምፓስ፣ በየኮሌጅ፣ በየኢንስቲቲዩት ሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች የሚካሄድ ሲሆን ትምህርት የሚጀመረው ከምዝገባው ጎን ሇጎን ሰኞ ሐምሌ 14 ቀን 2017 ዓ.ም እንዲሆን ተወስኗል፡፡ በመሆኑም በተጠቀሱት ቀናትና ቦታዎች በመገኘት ምዝገባ መፈጸም እና ትምህርት መጀመር የምትችለ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃሇን፡፡