• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የጤና ሚኒስቴር ልኡካን የዩኒቨርሲቲውን የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

Details
Mon, 16 December 2024 12:28 pm

የፌዴራል ጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በቅርቡ ተመርቆ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኘውን የዩኒቨርሲቲው የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ታኅሣሥ 5/2017 ዓ/ም ምልከታ እና ውይይት አካሂዷል፡፡ ጉብኝቱ በዋናነት የሆስፒታሉን እንቅስቃሴ በመገምገም መሻሻል ያለባቸውን ቦታዎች ለመለየት እና በሙሉ አቅም አገልግሎት እንዲሰጥ ትብብርን ለማጠናከርና ድጋፍ ለማድረግ ያለመ ነው፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የጤና ሚኒስቴር ልኡካን የዩኒቨርሲቲውን የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

‹‹AMU-IUC›› ፕሮጀክት የፕሮጀክቱን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ አስመልክቶ ለዩኒቨርሲቲው አዲስ ከፍተኛ አመራሮች ገለጻ አቀረበ

Details
Mon, 16 December 2024 12:20 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቤልጂየም ከሚገኙ 5 ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በትብብር የሚሠራው "AMU-IUC" ፕሮጀክት የፕሮጀክቱን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ፣ አሠራሮች፣ የተመዘገቡ ስኬቶች፣ ፕሮጀክቱ ለዩኒቨርሲቲውና ለአካባቢው ማኅበረሰብ የፈጠራቸውን መልካም አጋጣሚዎች እና ወደ መሬት የወረዱ የምርምር ሥራዎችን አስመልክቶ ለዩኒቨርሲቲው አዲስ ከፍተኛ አመራሮች ገለጻ አቅርቦ ውይይት አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ‹‹AMU-IUC›› ፕሮጀክት የፕሮጀክቱን አጠቃላይ የሥራ እንቅስቃሴ አስመልክቶ ለዩኒቨርሲቲው አዲስ ከፍተኛ አመራሮች ገለጻ አቀረበ

የዕጩ ዶ/ር ወርቅአፈራዉ አመነሸዋ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Details
Mon, 16 December 2024 12:03 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ በ"Geography and Environmental Studies" ትምህርት ክፍል በ"Environment and Natural Resource Management" ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው የዕጩ ዶ/ር ወርቅአፈራሁ አመነሸዋ የመመረቂያ ጽሑፍ ዛሬ ታኅሣሥ 05/2017 ዓ/ም የውጭና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ የመመረቂያ ጽሑፉም አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላቱ በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝቶ ጸድቋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የዕጩ ዶ/ር ወርቅአፈራዉ አመነሸዋ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለሪሚዲያል ተማሪዎች ኦሬንቴሽን ሰጠ

Details
Mon, 16 December 2024 11:56 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በኮሌጁ ለተመደቡ የሪሚዲያል ተማሪዎች ታኅሣሥ 4/2017 ዓ.ም ኦሬንቴሽን ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለሪሚዲያል ተማሪዎች ኦሬንቴሽን ሰጠ

ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት አዲስ ለተመደቡ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች የተሰጠ የመልካም ምኞት መግለጫ 

Details
Mon, 16 December 2024 11:41 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ አንጋፋና ገናና ስም ያለው በሀገራችን ከሚገኙ የመጀመሪያ ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ ነው። ይህ እንዲሆን ለማስቻል መላው የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብና በየደረጃው ያሉ አመራሮች ሚና ወሳኝ ድርሻ አለው ብለን እናምናለን፡፡

Read more: ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት አዲስ ለተመደቡ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች የተሰጠ የመልካም ምኞት መግለጫ 

  1. ዶ/ር ኢንጂነር ቦጋለ ገብረማርያም የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ተወካይ
  2. ፕሮፌሰር ጳውሎስ ታደሰ የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዝደንት ተወካይ
  3. ለውኃ ቴክኖሎጂ እና ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የፕሮግራም ዕውቅና ሥራ ኮሚቴ አባላት ሥልጠና ተሰጠ
  4. ዶ/ር ተክሉ ወጋየሁ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝደንት ተወካይ

Page 51 of 521

  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50
  • 51
  • 52
  • 53
  • 54
  • 55

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap