• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹RUNRES›› ፕሮጀክት በብርብር ከተማ ወርክሾፕ አካሄደ

Details
Mon, 28 July 2025 6:37 am

የዩኒቨርሲቲው ‹‹RUNRES›› ፕሮጀክት ከብርብር ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት እና በብርብር ከተማ የተፈጥሮ የአፈር ማዳበሪያ አምራች ማኅበር ጋር በመተባበር ማዘጋጃ ቤታዊ ኦርጋኒክ ቆሻሻን ወደ ተፈጥሮ አፈር ማዳበሪያ መቀየርን አስመልክቶ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም ወርክሾፕ አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹RUNRES›› ፕሮጀክት በብርብር ከተማ ወርክሾፕ አካሄደ

የ97 ዓመቱ አዛውንት የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ተፈታኝ

Details
Mon, 28 July 2025 6:32 am

የ97 ዓመቱ የዕድሜ ባለጸጋ ተማሪ ማኖ መገሶ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ - አባያ ካምፓስ የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ሀገር አቀፍ  ፈተና እየወሰዱ ናቸው።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የ97 ዓመቱ አዛውንት የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ተፈታኝ

የዓለም የቆዳ ጤና ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከበረ

Details
Mon, 28 July 2025 6:29 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ትኩረት የሚሹ ሐሩራማ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል ከተለያዩ አጋር አካላት ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ2ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም የቆዳ ጤና ቀንን በተለያዩ መርሐ ግብሮች አክብሯል።  የበዓሉ የማጠቃለያ መርሃ ግብር ዛሬ ሐምሌ 1 / 2017 ዓ/ም ተካሂዷል::ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የዓለም የቆዳ ጤና ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከበረ

“Education Is the Key to Unlock the Golden Doors” – AMU-IUC Leads Awareness Campaign at Kola Shelle Secondary School

Details
Mon, 28 July 2025 6:25 am

Arba Minch University’s Institutional University Cooperation (AMU-IUC) program, through its Transversal Institutional Strengthening Project (TISP-7), conducted an impactful Awareness Campaign on July 7, 2025, at Kola Shelle Secondary School, Arba Minch Zuria District, Gamo Zone. Held under the theme “Education is the key to unlock the golden doors,” the event aimed to promote gender equality in education and empower schoolgirls to pursue their dreams.Click here to see more photos.

Read more: “Education Is the Key to Unlock the Golden Doors” – AMU-IUC Leads Awareness Campaign at Kola...

በዩኒቨርሲቲው የ2ኛ ዲግሪ ተማሪዎችና በኅብረተሰቡ ተሳትፎ በሳውላ ከተማ የተገነባ ከ200 በላይ አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቀ

Details
Mon, 28 July 2025 6:20 am

 

በአርባ ምንጭ  ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለሳውላ ከተማ የሳምንት መጨረሻ  የኅብረተሰብ ጤና የ2ኛ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎች የአካባቢውን ማኅበረሰብ በማሳተፍ በሳውላ ከተማ በጉረዴ ቀጠና የተሰራ ከ200 በላይ አባወራዎችን የንጹህ መጠጥ ውኃ ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹሕ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ሰኔ 28/2017 ዓ/ም ተመርቋል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በዩኒቨርሲቲው የ2ኛ ዲግሪ ተማሪዎችና በኅብረተሰቡ ተሳትፎ በሳውላ ከተማ የተገነባ ከ200 በላይ አባወራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት...

  1. ለ7 ቀን የሚሰጠው "Primaquine " እና ለአንድ ጊዜ የሚሰጠው "Tafenoquine" የቫይቫክስ ወባን ከሰውነት ውስጥ ለማጥፋት የተሻሉ መሆናቸው በጥናት ተረጋገጠ
  2. በአእምሮ ጤና የሕክምና ባለሙያዎች እጥረትን ለመቅረፍ የሚያስችል ፕሮጀክት ተግባራዊ መሆን ጀመረ
  3. Short-Course Primaquine and Single-Dose Tafenoquine Prove More Effective in the radical cure of P. vivax Malaria: Results from International Clinical Trial Released in Arba Minch
  4. AMU-IUC Trains Health Professionals to Improve Maternal and Newborn Care

Page 2 of 518

  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap