• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Tue, 06 February 2024 6:19 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ ት/ክፍል በ“Development Economics” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ሰለሞን ከበደ  የካቲት 01/2016 ዓ/ም ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ  የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ መግቢያ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ያቀርባል፡፡ 

Read more: የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

የሥነ-ትምህርትና ሥነ-ባህሪ ሳይንስ ት/ቤት በአዕምሮ ውቅር (Mindset) ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ

Details
Sat, 03 February 2024 11:20 am

የሥነ-ትምህርትና ሥነ-ባህሪ ሳይንስ ት/ቤት የባህሪ ማሻሻያ አገልግሎት መስጫ ማዕከል ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከ“International Youth Fellowship” ጋር በመተባበር በአዕምሮ ውቅር (Mindset) ዙሪያ ከደቡብ ኮሪያ በመጡ አሠልጣኞች ለጫሞ ካምፓስና ለዋናው ግቢ 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ተማሪዎች፣ ለመደበኛና ኢ-መደበኛ ሪሜዲያል ተማሪዎች እና ለባይራ አዳሪ 2ኛ ደ/ት/ቤት ተማሪዎች  ጥር 18/2016 ዓ/ም የአዕምሮ ውቅር/Mindset/ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የሥነ-ትምህርትና ሥነ-ባህሪ ሳይንስ ት/ቤት በአዕምሮ ውቅር (Mindset) ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ

የዩኒቨርሲቲው አመራሮች በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ እየተሠራ ያለውን የከተማ ግብርና እና የሕፃናት ማቆያ ግንባታ ጎበኙ

Details
Fri, 02 February 2024 2:17 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ እየተሠራ ያለውን የከተማ ግብርና፣ የዓሣ እርባታ እና የሕፃናት ማቆያ ግንባታ ጥር 22/2016 ዓ/ም ጎብኝተዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የዩኒቨርሲቲው አመራሮች በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ እየተሠራ ያለውን የከተማ ግብርና እና የሕፃናት ማቆያ ግንባታ ጎበኙ

‹‹አርባ ምንጭ ታንብብ›› በሚል መሪ ቃል የንባብ ሳምንት በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሄደ

Details
Fri, 02 February 2024 1:54 pm

አርበ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ጋር በመተባበር ‹‹አርባ ምንጭ ታንብብ›› በሚል መሪ ቃል ከጥር 18-21/2016 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ከተማ የንባብ ሳምንት አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ‹‹አርባ ምንጭ ታንብብ›› በሚል መሪ ቃል የንባብ ሳምንት በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሄደ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴት መምህራን የኢንተርፕርነርሽፕ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Fri, 02 February 2024 7:47 am

የዩኒቨርሲቲው የሥራ ፈጠራ ልማት እና ማበልጸጊያ ማዕከል ከኢንተርፕርነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት/ Entrepreneurship Development Institute (EDI) ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር ከጥር 13-18/2016 ዓ/ም ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራን የኢንተርፕርነርሽፕ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ሥልጠናው በኢንተርፕርነርሽፕ ምንነት፣ የቢዝነስ ፕላን አዘገጃጀት፣ የስኬታማ ኢንተርፕርነሮች ባህርያት እና መሰል ርእሰ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴት መምህራን የኢንተርፕርነርሽፕ ሥልጠና ተሰጠ

  1. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2016 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ ክንውን ሪፖርት ተገመገመ
  2. ለሥነ ልቦና ባለሙያዎችና የአካዳሚክ ፕሮግራም ዳይሬክተሮች በተማሪ ልማት ዙሪያ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥልጠና ተሰጠ
  3. ለአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂና ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች መምህራን ስለግንባታ ሞዴልንግ ቴክኖሎጂ ሥልጠና እየተሰጠ ነው
  4. የመጀመሪያ ዓመት ፍሬሽ ማን ኮርስ ለጨረሱ ተማሪዎች በፋከልቲ መረጣ ዙሪያ ገለጻ ተደረገ

Page 117 of 522

  • 112
  • 113
  • 114
  • 115
  • 116
  • 117
  • 118
  • 119
  • 120
  • 121

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap