• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

‹‹Emerging Digital Technologies for Improved Aquatic Ecosystem Services›› በሚል ርእስ ሴሚናር ተካሄደ

Details
Tue, 09 January 2024 6:39 am

አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ‹‹Emerging Digital Technologies for Improved Aquatic Ecosystem Services›› በሚል ርእስ ከስዊድን ሀገር ማልሞ ዩኒቨርሲቲ (Malmo University) ከመጡት ዶ/ር ፍሥሃ መኩሪያ ጋር ታኅሣሥ 25/2016 ዓ/ም   ሴሚናር አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ‹‹Emerging Digital Technologies for Improved Aquatic Ecosystem Services›› በሚል ርእስ ሴሚናር ተካሄደ

በዋናው ግቢ የሚከናወነው የከተማ ግብርና ሥራ የግቢ ውበት መፍጠሩና ተጨማሪ ገቢ እያስኘ መሆኑ ተገለጸ

Details
Tue, 09 January 2024 5:50 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ቅጥር ግቢ ውስጥ እየተከናወነ በሚገኘው የከተማ ግብርና ሥራ ውብና ማራኪ አካባቢ ከመፍጠር ባሻገር ሙዝ፣ ፓፓያ፣ ግሽጣና ሌሎች ፍራፍሬዎች ለሽያጭ በማቅረብ ለተቋሙ ተጨማሪ ገቢ እያስገኙ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በዋናው ግቢ የሚከናወነው የከተማ ግብርና ሥራ የግቢ ውበት መፍጠሩና ተጨማሪ ገቢ እያስኘ መሆኑ ተገለጸ

የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ

Details
Fri, 05 January 2024 2:26 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታይ የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡

Read more: የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ

ዓለም አቀፍ የመቻቻልና የአብሮነት ቀን በዩኒቨርሲቲው ተከበረ

Details
Fri, 05 January 2024 2:19 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ለ26ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ለ14ኛ ጊዜ የተከበረውን የመቻቻልና የአብሮነት ቀን ‹‹ብዝኃነትን መኖር›› በሚል መሪ ቃል ታኅሣሥ 25/2016 ዓ/ም አክብሯል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ዓለም አቀፍ የመቻቻልና የአብሮነት ቀን በዩኒቨርሲቲው ተከበረ

ለግብርና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና ተመራማሪዎች ዓለም አቀፍ የፕሮጀክት አጻጻፍ ላይ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Fri, 05 January 2024 7:04 am

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና ተመራማሪዎች የ2030 የምርምር ትኩረት ዓለም አቀፍ የፕሮጀክት አጻጻፍን አስመልክቶ ከታኅሣሥ 22-24/2016 ዓ/ም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ ሥልጠናው ዓለም አቀፍ የፕሮጀክት አጻጻፍ ስልቶች ምንነት፣ የፕሮጀክት አጻጻፍ ሂደትን መገምገም፣ የእድገት ጽንሰ ሃሳብ እንዲሁም ዘላቂ የልማት ግቦች አተገባበር ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለግብርና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራንና ተመራማሪዎች ዓለም አቀፍ የፕሮጀክት አጻጻፍ ላይ ሥልጠና ተሰጠ

  1. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች በነጭ ሳር ካምፓስ እየተከናወነ የሚገኝ የከተማ ግብርና ሥራን ጎበኙ
  2. ለዩኒቨርሲቲው አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ጋር ውይይት አካሄደ
  4. የሐዘን መግለጫ

Page 123 of 522

  • 118
  • 119
  • 120
  • 121
  • 122
  • 123
  • 124
  • 125
  • 126
  • 127

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap