- Details
AMU-IUC ፕሮግራም ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ፕሮጀክቱ በሚሰጠው ነፃ የ3ኛ ዲግሪ የትምህርት ዕድል የሴቶች ተሳትፎ እንዲጨምር ለሴት መምህራን ከጥቅምት 18-19/2014 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አዘጋጅቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: AMU-IUC ፕሮግራም ለ3ኛ ዲግሪ ነፃ የትምህርት ዕድል የሴት መምህራን ተሳትፎ እንዲጨምር ውይይት አደረገ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ “አልረሳውም! እኔም የኢትዮጵያ ሠራዊት ነኝ!” በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 24/2013 ዓ/ም በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ አሸባሪው የሕወኃት ቡድን በፈጸመው ዘግናኝና አሰቃቂ ጥቃት የተሰው የሀገር መከላከያ አባላትን በማሰብ የዝክርና የሂሊና ፀሎት ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
የዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት በጋሞ፣ ጎፋ፣ ኮንሶና ደቡብ ኦሞ ዞኖች ከሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ጋር ጥቅምት 20/2014 ዓ/ም ክላስተራዊ የውይይት ፎረም አካሂዷል፡፡
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ጋር ክላስተራዊ የውይይት ፎረም አካሄደ
- Details
መ/ር መቆያ መርጊያ ከአባታቸው ከአቶ መርጊያ በላይነህ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ አባይነሽ አራጫ በጋሞ ዞን ቦንኬ ወረዳ ገረሴ ከተማ ግንቦት 14/1983 ዓ/ም ተወለዱ፡፡
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ በርቀት ትምህርት መርሃ-ግብር በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ የተቀመጠውን የመግቢያ መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾችን በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በታሪክና ቅርስ አስተዳደር፣ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ-ጽሑፍ - አማርኛ፣ በእንግሊዝኛ ቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ፣ በሥነ-ዜጋና ሥነ-ምግባር ጥናት፣ በሶሾሎጂና ሶሻል አንትርፖሎጂ እና በፒጂዲቲ ትምህርቶች በአርባ ምንጭ፣ በአዲስ አበባ፣ በሳውላ፣ በምዕራብ ዓባያ፣ በካምባ፣ በቁጫ፣ በኮንሶ፣ በባስኬቶ እና በአማሮ ኬሌ ልዩ ወረዳዎች ማዕከላትን ከፍቶ በመጀመሪያ ዲግሪ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡