- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥራ ፈጠራ ልማት ማፍለቂያ ማዕከል በሁሉም ካምፓሶች ለሚገኙ የ2014 ዓ/ም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ከመስከረም 25-26/2014 ዓ/ም የሥራ ፈጠራ ክሂሎት /Entrepreneurship Skill/ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡
Read more: የሥራ ፈጠራ ልማት ማፍለቂያ ማዕከል ለ2014 ዓ/ም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች የሥራ ፈጠራ ክሂሎት ሥልጠና ሰጠ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ልማት ማፍለቂያ ማዕከል የቢዝነስ ሃሳብ አቅርበው ማጣሪያውን ላለፉ 5 የ2014 ዓ/ም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች መስከረም 26/2014 ዓ/ም ሽልማት አበረከተ፡፡
- Details
ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ፣ በ2ኛና በ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ያሠለጠናቸውን 6,730 ተማሪዎች ለ34ኛ ጊዜ መስከረም 29/2014 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የፕሮፌሰርነት አካዳሚክ ማዕረግ ለአንድ መምህርና ተመራማሪም ሰጥቷል። ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ከ 6 ሺህ በላይ ተማሪዎች አስመረቀ::
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መስከረም 24/2014 ዓ/ም በተካሄደው 6ኛው ሀገራዊ የመንግሥት ምሥረታ ክቡር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጥዎ የተሰማውን ደስታ እየገለጸ የኃላፊነትዎ ዘመን የኢትዮጵያ ብልፅግና የሚረጋገጥበት፣ የከፍታና የስኬት እንዲሆን በመላው የዩኒቨርሲቲው መኅበረሰብ ስም የመልካም ምኞት መልዕክቱን ያስተላልፋል።
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን የመንግሥት ምሥረታ አስመልክቶ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላለፈ
- Details
የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ከቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ት/ክፍል ጋር በመተባበር በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት ለመክፈት የሚያስችል የውጭ ሥርዓተ-ትምህርት ግምገማ መስከረም 20/2014 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ
Read more: በቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት ለማስጀመር የውጭ ሥርዓተ-ትምህርት ግምገማ ተካሄደ