- Details
የዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት የኅብረተሰቡን ችግር ሊፈቱ የሚችሉና በኢንደስትሪና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ላይ ያተኮሩ 15 የምርምር ንድፈ ሃሳቦች ግምገማ ጥቅምት 30/2014 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ከ “GIZ” ጋር በመተባበር ወጣቶችን በትምህርት ቤት በማሳተፍ በጫሞ ሐይቅ ተፋሰስ የመሬት መራቆትና የአፈር መሸርሸርን ለመከላከልና የተራቆቱና የተጎዱ ሥነ-ምኅዳሮችን መልሶ ለማቋቋም በሚያስችል ፕሮጀክት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ጥቅምት 27/2014 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በጫሞ ሐይቅ ተፋሰስ የተራቆቱና የተጎዱ ሥነ-ምኅዳሮችን መልሶ ለማቋቋም በሚያስችል ፕሮጀክት ላይ ውይይት ተካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2014 የትምህርት ዘመን ቅድመ ዝግጅትና በ10 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ዙሪያ ጥቅምት 20/2014 ዓ/ም ውይይት አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ2014 የትምህርት ዘመን ቅድመ ዝግጅት ላይ ውይይት አካሄደ
- Details
የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ‹‹Teachers at the Heart of Education Recovery›› በሚል መሪ ቃል ከጥቅምት 18-19/2014 ዓ/ም የዓለም መምህራን ቀንን ምክንያት በማድረግ ኮንፈረንስ አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የዓለም መምህራን ቀንን ምክንያት ያደረገ ኮንፈረንስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ