- Details
ከዛሬ ኅዳር 27/2014 ዓ/ም ጀምሮ ሪፖርት በማድረግ ትምህርት እንድትጀምሩ አጥብቀን እናሳስባለን፡፡
የሬጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለሚያስተምሩ ነባር የሕክምና መምህራን ‹‹Case Based Discussion›› በተሰኘ የሕክምና ትምህርት ማስተማሪያና የምዘና ዘዴ ላይ ከኅዳር 27 - ታኅሳስ 1/2014 ዓ/ም ለ5 ተከታታይ ቀናት ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ የኬዝ አፃፃፍ ዘዴዎች እና ኬዞችን ተጠቅሞ ተማሪዎችን ማስተማርና መመዘን የሥልጠናው የትኩረት ነጥቦች ናቸው፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ‹‹Case Based Discussion›› በተሰኘ የማስተማሪያና የምዘና ዘዴ ላይ ለሕክምና መምህራን ሥልጠና ተሰጠ
- Details
16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ‹‹ወንድማማችነት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት›› በሚል መሪ ቃል ኅዳር 29/2014 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከብሯል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ
- Details
የማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ በ ‹‹ArcGIS and Remote Sensing›› ሶፍትዌር አጠቃቀም ዙሪያ 2ኛና 3ኛ ዲግሪ ላላቸው መምህራን እንዲሁም የድኅረ ምረቃ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ለሚገኙ ተማሪዎች ኅዳር 23/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ በ ‹‹ArcGIS and Remote Sensing›› ሶፍትዌር አጠቃቀም ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ትምህርትና ሥነ-ባህሪ ሳይንስ ት/ቤት የማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ከተማ 4 የግል ት/ቤቶች ለተወጣጡ መምህራን የግምገማ አሰጣጥና የምዘና ሂደት፣ ስሜትን የመረዳትና የማንበብ ብቃት፣ ሙያዊ ፍቅር፣ የማስተማሪያ ሥነ-ዘዴና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከኅዳር 17-18/2014 ዓ.ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ከአርባ ምንጭ ከተማ የግል ት/ቤቶች ለተወጣጡ መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ