
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ከአግታ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ጋር በመተባበር ከጠቅላላ አገልግሎትና አውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ ፋከልቲ ለተወጣጡ ባለሙያዎችና መምህራን በተሽከርካሪዎች አያያዝ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥተዋል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ልማትና ማበልጸጊያ ማዕከል ከዚህ በፊት ሲሠራ እንደቆየው ሁሉ በተማሪዎች መካከል የቢዝነስ ሃሳብ (Business Idea) ውድድር በማካሄድ አሸናፊዎችን መሸለም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የቢዝነስ ሃሳብ (Business Idea) በማዘጋጀት መወዳደር የምትፈልጉ ተማሪዎች በውድድሩ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡ ከምዝገባ በኋላ ስለቢዝነስ ዕቅድ አዘገጃጀት ሥልጠና የምንሰጥ መሆኑን እየገለጽን፡-
Read more: በቢዝነስ ሃሳብ ውድድር መሳተፍ ለምትፈልጉ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት ከጥር 2011 ዓ/ም ጀምሮ በአርባ ምንጭ፣ ሳውላና በዩኒቨርሲቲው ኮሚዩኒቲ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ሲካሄድ የነበረው በICT መሣሪያዎች የተደገፈ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማስተማሪያ ስነ ዘዴ ማሻሻያ ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት የመዝጊያ መርሃ ግብር ጥር 4/2015 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በICT መሣሪያዎች የተደገፈ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማስተማሪያ ስነ ዘዴ ማሻሻያ ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት የመዝጊያ መርሃ ግብር ተካሄደ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ረንረስ /RUNRES/ ፕሮጀክት ከ‹‹International Institute of Tropical Agriculture››፣ ‹‹University of Kwazulu-Natal››፣ ‹‹ETH-Zurich›› እና ከስዊዘርላንድ ልማት ተራድዖ ድርጅት (SDC) ጋር በመተባበር ከተማና ገጠርን በንጥረ ነገር ማስተሳሰር ላይ በሚሠራው ፕሮጀክት የ4ኛ ዓመት የፕሮጀክት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የምክክር ወርክሾፕ ከየካቲት 6-10/2015 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ፓራዳይዝ ሎጅ አካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በረንረስ (RUNRES) ፕሮጀክት 4ኛ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ዓመታዊ የምክክር ወርክሾፕ ተካሄደ