- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 1 የ3ኛ ዲግሪና 7 የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት ፕሮግራሞችን ለመክፈት የሚያስችለውን የውጭ ሥርዓተ-ትምህርት ግምገማ የዘርፉ ምሁራን በተገኙበት ከመስከረም 6 - 7/2014 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ3ኛና የ2ኛ ዲግሪ የትምህርት ፕሮግራሞችን ለመክፍት የሚያስችል የውጭ የሥርዓተ-ትምህርት ግምገማ አካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥራ ፈጠራ ልማትና ማፍለቂያ ማዕከል ለሁሉም ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ስለሥራ ፈጠራ ክሂሎት ለሁለት ቀናት ማለትም መስከረም 25 እና 26፣2014 ዓ.ም
- Details
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ትምህርት ዘመን በመደበኛ ፕሮግራም ለተመረቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2012 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር ለተመረቁ ተማሪዎች ወንድ 3.5 እና ከዚያ በላይ፣ ሴት 3.25 እና ከዚያ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ በ2014 የትምህርት ዘመን ነፃ የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል ለ18 ተማሪዎች አወዳደሮ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን የሚትፈልጉ የ2012 ተመራቂ ተማሪዎች ከመስከረም 03-07/2014 ዓ/ም ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት የተማሪዎች ምዝገባና ቅበላ ክፍል ቢሮ ቁጥር 210፣ 211 እየቀረባችው እንድትመዘገቡ እየገለጽን፡-
- Details
የዩኒቨርሲቲው ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከሆላንድ ማስትሪች ዩኒቨርሲቲ ጋር የ3ኛ ዲግሪ የትምህርት ፕሮግራሞችን በጋራ ለመክፈት ጳጉሜ 2/2013 ዓ/ም ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከሆላንድ ማስትሪች ዩኒቨርሲቲ ጋር የጋራ ስምምነት ተፈራረመ