- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በአየር ለውጥ ምክንያት በሚከሰት የድንች ምርት መቀነስ ዙሪያ የሚሠራ የ1.13 ሚሊየን ብር ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ሚያዝያ 11/2015 ዓ/ም ይፋ አድርጓል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በአየር ጠባይ ለውጥ ምክንያት በሚከሰት የድንች ምርት መቀነስ ዙሪያ የሚሠራ ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲውና ለሀገራችን የእስልምና እምነት ተከታዮች እንዲሁም በመላው ዓለም ለምትገኙ የእምነቱ ተከታይ የሆናችሁ የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ምሩቃን (አሉምናይ) እንኳን ለ1444ኛው ኢድ አል-ፈጥር (የረመዳን ጾም ፍቺ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የደስታ እንዲሆን ከወዲሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግራንትና ኮላቦሬቲቭ ፕሮጀክቶች ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የምርምርና የትብብር ፕሮጀክቶች ግምገማ ሚያዝያ 10/2015 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
Oxford Brookes University, UK Centre for Development and Emergency Practices (CENDEP) Closed Call for Application for full funded Ph.D., Studentship From the Faculty Members of Arba Minch University; DETAILS OF ADVERTISEMENT
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲውና ለመላው የሀገራችን የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣዔው በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የደስታ እንዲሆን ከወዲሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል!!
መልካም የፋሲካ በዓል! ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡






