- Details
Arba Minch University, Water Resources Research Center is Pleased to Announce Call for Proposal until Sept 03, 2021
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ም/ፕ/ጽ/ቤት ‹‹International Water Management›› /IWMT/፣ ከዓለም አቀፍ ውሃ አመራር ተቋም እና ከ‹‹AGRUMIG›› ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በፍልሰት እና በግብርናና ገጠር ልማት መካካል ያለውን ቁርኝትና ግብርናው ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ ለማወቅ የሚያስችል ጥናት ለማካሄድ ሐምሌ 04/2013 ዓ/ም ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በፍልሰት እና በግብርናና ገጠር ልማት መካከል ባለው ቁርኝት ዙሪያ ጥናት ለማካሄድ የሚያስችል የባለድርሻ አካላት ውይይት ተካሄደ
- Details
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠው የድኅረ-ምረቃ ክረምት ፕሮግራም ትምህርት በ2013 ዓ.ም ክረምት የሚጀመር በመሆኑ ፡-
- ሪፖርት የሚደረግበት ቀን - ሐምሌ 20/2013 ዓ.ም
- የምዝገባ ቀን - ሐምሌ 21 እና 22/2013 ዓ.ም
- ትምህርት የሚጀመርበት ቀን - ሐምሌ 23/2013 ዓ.ም
ሲሆን ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የኮቪድ-19 መከላከያ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳውቃለን ፡፡
Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር የድኅረ-ምረቃ ክረምት ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ