- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በአርባ ምንጭ ከተማ መንገድ ዳር ካሉና ለትራፊክ አደጋ ተጋላጭ ከሆኑ 10 ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ 60 የተማሪ ትራፊክ ፖሊሶች ጳጉሜ 3/2013 ዓ/ም የደንብ ልብስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአርባ ምንጭ ከተማ የተማሪ ትራፊክ ፖሊሶች የደንብ ልብስ ድጋፍ አደረገ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ አገልገሎት ዳይሬክቶሬት ከሁሉ አቀፍ ሴክተር ዳይሬክቶሬትና ከአርባ ምንጭ ከተማ ወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በአደንዛዥ ዕፅና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከከተማው 12 ቀጠናዎች 6 ቀበሌያት ለተወጣጡ ወጣቶች ከነሐሴ 19-20/2013 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለአርባ ምንጭ ከተማ ወጣቶች በአደንዛዥ ዕፅና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ሀገር አቀፍ ዓመታዊ የምክክር ጉባዔ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከነሐሴ 18-21/2013 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ በጉባዔው በወላይታ ዞን በሙከራ ላይ የሚገኘው የʻʻGeshiyaroʼʼ ፕሮጀክት አሁናዊ የመስክ ምልከታና የፕሮግራሙ የ2013 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ዓመታዊ ጉባዔ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ
- Details
ዶ/ር ዮሴፍ ብሩ ገ/ጊዮርጊስ በቀድሞው ጅማ ክ/ሀገር ጅማ ከተማ ሐምሌ 29/1961 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ የ1ኛና 2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጅማ ከተማ ተከታትለዋል፡፡
Read more: የሐዘን መግለጫና የቀድሞው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዮሴፍ ብሩ አጭር የሕይወት ታሪክ (ከ1961-2013 ዓ/ም)
- Details
As ‘part of its mission to disseminate scientific knowledge and appropriate technology to the regional, national and international communities, Arba Minch University has been established four home-based’jourhals and “Ethiopian Journal of Business and Social Sciences” is one of them.' So far, the assigned editorial members have been working hard on the activities of the journal publication, However, the previous editorial board members have completed their terms of offices such that the university publication documentation and dissemination directorate office want to assign ihe new, ‘editorial board members including Editor-in-chief, Co-editor-in-chief, Editorial manager and Language editor to administer the publications of the journal. Therefore, the university announces for editorial board membership for competition to assign a competent and committed Ethiopian Academic Staffs. Female candidates are encouraged to apply!
Read more: ADVERTISEMENT FOR AN APPOINTMENT OF EDITORIAL BOARD(2nd time)