- Details
ዩኒቨርሲቲው ለሕክምና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቁሳቁሶችን ሰኔ 21/2013 ዓ.ም ለድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ድጋፍ አድርጓል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ ድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በከተማው በሆስፒታል ደረጃ አገልግሎት መስጠት በመጀመሩ መደሰታቸውን ገልጸው ከሕዝብ ቁጥር መጨመር ጋር ተያይዞ የሚስተዋለውን የሕክምና አገልግሎት ጫና የሚቀንስ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቪርሲቲ ለድል ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ዓመታዊውን የምርምር ሥራዎች የመስክ ጉብኝት የኮሌጁ መምህራን፣ ተመራማሪዎችና ተማሪዎች በተገኙበት ሰኔ 24/2013 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
Program: Operations research
Title: A Two-Staged Interval-Valued Neutrosophic Soft Set Traffic Signal Control Model For Four Way Isolated Signalized Intersections
- Details
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከውጪ ጉዳይ እና ከውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴሮች ጋር በመተባበር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ወቅታዊ ሁኔታና የምሁራንን ትኩረት በሚሹ የሳይንስና የፐብልክ ዲፕሎማሲ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ውይይት ሰኔ 11/2013 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ አገር አቀፍ የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ
- Details
በ2013 የትምህርት ዘመን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ መደበኛ ተማሪዎች ሰኔ 28 እና 29 ሪፖርት የሚደረግበት፣ ሰኔ 30 እና ሐምሌ 01 የምዝገባ ቀናት እንዲሁም ሐምሌ 05/2013 ዓ/ም መደበኛ ትምህርት የሚጀመርበት በመሆኑ ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ፡-
Read more: በ2013 የትምህርት ዘመን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ