• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
previous arrow
next arrow

More Accepted List of PG Applicants

Details
Thu, 29 September 2022 10:40 am

AMiT- MSc Computer Science Regular

AMiT- MSc Computer Science Regular

CNS - MSc

Read more: More Accepted List of PG Applicants

የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ

Details
Mon, 26 September 2022 1:57 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆን ከወዲሁ ይመኛል፡፡

መልካም በዓል!

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

በእንቦጭ አረምና በአኩሪ አተር ጥቅሞች ላይ ያተኮረ የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 26 September 2022 1:29 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ከምርምርና ማኅበረሰብ ጉድኝት ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በእንቦጭ አረምና በአኩሪ አተር ጠቀሜታ ዙሪያ ከኢንዶኔዥያ በመጡ የመስኩ ባለሙያዎች ለኮሌጁ መምህራንና ተመራማሪዎች መስከረም 12/2015 ዓ/ም የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በእንቦጭ አረምና በአኩሪ አተር ጥቅሞች ላይ ያተኮረ የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

የ “AMU-IUC” ፕሮግራም 2ኛ ዙር በይፋ ተጀመረ

Details
Sun, 25 September 2022 7:56 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከቤልጂየም ሀገር 5 ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በትብብር የሚሠራው “AMU-IUC – Arba Minch University – Institutional University Cooperation”  ፕሮግራም 2ኛ ዙር የኢፌዲሪ ሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎና በኢትዮጵያ የቤልጂየም አምባሳደር ስቴፋን ቲጂስ/Stefaan Thijis/ በተገኙበት መስከረም 11/2015 ዓ/ም በይፋ ተጀምሯል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የ “AMU-IUC” ፕሮግራም 2ኛ ዙር በይፋ ተጀመረ

    የሐዘን መግለጫ

Details
Fri, 23 September 2022 3:43 pm

አቶ ሙሉነህ መንገሻ ከአባታቸው ከአቶ መንገሻ ቃንኤ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ዓለሚቱ በላቸው በቀድሞ በሰሜን ኦሞ ዞን በጋሞ አውራጃ በቁጫ ወረዳ መስከረም 12/1958 ዓ.ም ተወለዱ፡፡

የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞ በጎፋ ወረዳ በገልጣ ከተማ  1ኛ- 6ኛ ክፍል በገሪማ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ ከ7ኛ- 8ኛ ክፍል በአርባ ምንጭ ከተማ በኩልፎ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እና ከ9ኛ- 10ኛ ክፍል  የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ  2ኛ ደረጃ  ት/ቤት አጠናቀዋል፡፡

Read more:     የሐዘን መግለጫ

  1. የሐዘን መግለጫ
  2. ለተመራቂ ተማሪዎች የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪና በ2ኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን የ35ኛ ባች ተማሪዎች ለ2ኛ ጊዜ አስመረቀ
  4. Accepted List of Applicants

Page 221 of 528

  • 216
  • 217
  • 218
  • 219
  • 220
  • 221
  • 222
  • 223
  • 224
  • 225

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap