- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና ክርስቲያን ኤይድ የተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት በገቡት ውል መሠረት ዩኒቨርሲቲው የእንሰት አመራረትና ማብላላት ሂደትን የሚያሻሽሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን አምርቶ ታኅሣሥ 22/2015 ዓ/ም ለድርጅቱ አስረክቧል፡፡ ቴክኖሎጂዎቹ ከድርጅቱ በተገኘ 3.2 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ የተመረቱ ሲሆን በወላይታ ዞን እንሰት አብቃይ በሆኑ አካባቢዎች የሚሰራጩ ናቸው፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የእንሰት አመራረትንና ማብላላት ሂደትን የሚያዘምኑ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ርክክብ ተካሄደ
- Details
‹‹በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና›› በሚል ርእስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከታኅሣሥ 24-27/2015 ዓ/ም የሚቆይ ሀገራዊ የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ‹‹በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና›› በሚል ርእስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሀገራዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከቀድሞ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩቶች ጋር በመተባበር “የጋሞና ደቡብ ኦሞ ዞኖች የቱሪስት ቦታዎች የካርታ ሥራ ኢትዮጵያ ለምታካሂደው የዲጂታል ኢኮኖሚ ለውጥ ድጋፍ” /Developing Tourist Sites Map of Gamo and South Omo Zones for Supporting Ethiopian Digital Economy Transformation/ በሚል ርዕስ ለ 1 ዓመት ሲከናወን የነበረው የሦስትዮሽ የምርምር ትብብር ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ወርክሾፕ ታኅሣስ 22/2015 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በቱሪዝም ዘርፍ ላይ ሲከናወን የነበረው የ1 ዓመት የፕሮጀክት ሥራ የማጠናቀቂያ ወርክሾፕ ተካሄደ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ኢኮኖሚክስ ት/ክፍል በ‹‹Development Economics›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ኤዞ ኤማኮ ማክሰኞ ታኅሣሥ 25/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የምርምር ሥራቸውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ያቀርባሉ፡፡
- Details
Indian Technical & Economic Cooperation (ITEC) Day celebrated with panel discussions on short term trainings and scholarship opportunities with AMU staffs, Indian expatriate staffs and Indian Institute’s Alumni at main campus, on 22nd December, 2022. Click here to see more pictures.
Read more: Indian Technical and Economic Cooperation (ITEC) Day Celebrated

