• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

Details
Tue, 21 June 2022 2:40 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2014 የትምህርት ዘመን በክረምት መርሐ ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡

2014 PG Freshman Summer Students Advertisement Final

7ኛው የማኅበረሰብ ሳምንት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

Details
Mon, 20 June 2022 12:26 pm

‹‹በተፈጠረው እድል ማኅበረሰባችንን እናገልግል›› በሚል መሪ ቃል ዩኒቨርሲቲው 7ኛውን የማኅበረሰብ ሳምንት ከሰኔ 06-12/2014 ዓ/ም በተለያዩ መርሃ ግብሮች አክብሯል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: 7ኛው የማኅበረሰብ ሳምንት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከክርስቲያን ኤይድ/Christian Aid/ ጋር በመተባበር በካምባ ወረዳ አነስተኛ የውሃ ኃይል ማመንጫ ሊያስገነባ ነው

Details
Mon, 20 June 2022 12:26 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ኤይድ/Christian Aid /ከተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር በካምባ ወረዳ ዲንጋሞ ቀበሌ ማይጸሌ ወንዝ ላይ አነስተኛ የኃይል ማመንጫ ለማስገንባት ሰኔ 12/2014 ዓ/ም የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል፡፡ ለሥራው ማስፈፀሚያ የሚሆነው ገንዘብ 1.1 ሚሊየን ብር በዩኒቨርሲቲውና 6.123 ሚሊየን ብር በክርስቲያን ኤይድ ግብረ ሠናይ ድርጅት የሚሸፈን ይሆናል፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከክርስቲያን ኤይድ/Christian Aid/ ጋር በመተባበር በካምባ ወረዳ አነስተኛ የውሃ ኃይል ማመንጫ ሊያስገነባ ነው

ለጨንቻ ወረዳ ዶኮ ማሾ ቀበሌ ሸማኔዎች የዘመናዊ ሽመና ማሽን የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 20 June 2022 11:00 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህራን የተገኘ የምርምር ውጤት ላይ ተመሥርቶ ኮሌጁ ከዩኒቨርሲቲው የማኅበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት፣ ከጃኖ ዕደ ጥበብ ኢንተርፕራይዝ እና ከGIZ ጋር በመተባበር በጨንቻ ዶኮ ማሾ ቀበሌ ለሚኖሩ ሸማኔዎች የዘመናዊ ሽመና አሠራር ላይ ከግንቦት 20 - ሰኔ 04/2014 ዓ/ም ለ15 ተከታታይ ቀናት የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: ለጨንቻ ወረዳ ዶኮ ማሾ ቀበሌ ሸማኔዎች የዘመናዊ ሽመና ማሽን የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

በሥራ ላይ ልምምድ የቆዩ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህራን ሪፖርት ተገመገመ

Details
Mon, 20 June 2022 10:47 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የኢንደስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በሥራ ላይ ልምምድ የቆዩ የኮሌጁ መምህራንን ሪፖርት ሰኔ 04/2014 ዓ/ም ገምግሟል፡፡ በዕለቱ ከመንግሥትና ከግል ድርጅቶች ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችል የስምምነት መግባቢያ ሰነድም ተፈራርሟል፡፡

Read more: በሥራ ላይ ልምምድ የቆዩ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ መምህራን ሪፖርት ተገመገመ

  1. ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
  2. ማስታወቂያ
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስር የምርምር ውጤቶች ወደ ገበያ የሚገቡበት የገንዘብ ድጋፍ ውድድር አሸነፈ
  4. አርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ3 የድኅረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች የውጭ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ አካሄደ

Page 226 of 513

  • 221
  • 222
  • 223
  • 224
  • 225
  • 226
  • 227
  • 228
  • 229
  • 230

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap