- Details
ዩኒቨርሲቲው የ2013 ዓ/ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንትና ሌሎች የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች በተገኙበት ከሰኔ 28 እና 29/2013 ዓ/ም ተቀብሏል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 4,300 የ2013 ዓ/ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ተቀበለ
- Details
Arba Minch University’s research scholars have brought forth some interesting findings after investigating varied associated factors of Corona virus as it continues to threaten mankind. Studies focusing Southern Ethiopia, in particular, dwelt into its impact on societies, individual, health professionals, chronic patients’ behavior, etc. It has also profoundly disclosed health facilities’ vulnerability and stigma attached to it.
Read more: AMU’s Covid-19 related researches open Pandora’s box
- Details
የሃይድሮሊክስና ውሃ ሀብት ምኅንድስና ፋከልቲ ከኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ለመጡ መምህራን የቤተ-ሙከራ ዕቃዎች አያያዝ፣ አጠቃቀምና አስተዳደርን በተመለከተ ከሰኔ 07-11/2013 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የሃይድሮሊክስና ውሃ ሀብት ምኅንድስና ፋከልቲ ከኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ለመጡ መምህራን ሥልጠና ሰጠ
- Details
የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ‹‹Biodiversity Conservation and Management›› የትምህርት ፕሮግራም በ3ኛ ዲግሪ ለማስመረቅ የሚያስችለውን ቅድመ ሁኔታ አጠናቋል፡፡ ዕጩ ተመራቂ ዶ/ር ዘውድነህ ቶማስ ለምረቃ ብቁ የሚያደርገውን ጥናታዊ ጽሑፍ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገራት እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ምሁራን በተገኙበት ሰኔ 21/2013 ዓ/ም አቅርቧል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ