- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ዳይሬክቶሬት የዳይሬክቶሬቱን የ2014 ዓ.ም ዕቅድ ሐምሌ 05/2014 ዓ.ም ገምግሟል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
Dr Mulatu Osie, the 1st PhD graduate from College of Natural and Computational Sciences in Biodiversity Conservation & Management of Hossana probing habitat fragmentation effects on vascular epiphytes, bryophytes and predator-pest dynamics in Kafa Biosphere Reserve in southwest Ethiopia has unraveled interestingly veritable findings that necessitate keen attention from those in the corridors of power.
Read more: Habitat fragmentation destroying Kafa Biosphere Reserve: Dr Mulatu
- Details
በሳይንስና ክፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከሐምሌ 5-8/2013 ዓ/ም እየተካሄደ በሚገኘው የትምህርት፣ የምርምር፣ የቴክኖሎጂና የኢንዱስትሪ ኮንቬንሽን ላይ የተለያዩ የፈጠራና የቴክኖሎጂ ሥራዎች እና ወደ ማኅበረሰብ የወረዱ የምርምር ፕሮጀክቶችን በማቅረብ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት፣ በምርምር፣ በቴክኖሎጂና ኢንዱስትሪ ኮንቬንሽን ላይ እየተሳተፈ ነው
- Details
የልማት ሙሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎችን የእንግሊዝኛ ቋንቋ የንባብ ክሂሎት ለማሻሻል በዩኒቨርሲቲው እንግሊዝኛ ቋንቋ መምህራን የሚሠራው ፕሮጀክት በተማሪዎች ዘንድ ለውጥ እያሳየ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋ የንባብ ክሂሎት ማሻሻያ ፕሮጀክት ውጤት እያሳየ መሆኑ ተገለጸ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ማኅበራዊ ፍርድ ቤት ዳኞች በተለያዩ የሕግ ጉዳዮች ላይ ከሰኔ 26-27/2013 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ የማስረጃ ሕግ፣ የቤተሰብ ሕግ፣ የንብረት ሕግና የውርስ ሕግ በሥልጠናው ተዳሰዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የዩኒቨርሲቲው ሕግ ትምህርት ቤት ለማኅበራዊ ፍርድ ቤት ዳኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጠ