
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተመራጭ የተማሪዎች ኅብረት ሥራ አመራር ከዩኒቨርሲቲው አመራር አካላት ጋር ጥቅምት 30/2017 ዓ/ም የትውውቅና ሥራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት የትውውቅና ሥራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሄደ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሚገኙ የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ አማካሪዎች 1ኛ ዙር ዓለም ዓቀፍ የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ከኅዳር 1-2/2017 ዓ/ም ተሰጥቷል፡፡ ሥልጠናው በጅማና በቤልጅየሙ ‹‹Ghent›› ዩኒቨርሲቲ ትብብር እንዲሁም በ ‹‹VLIR-UOS›› የገንዘብ ድጋፍ የሚሠራው ‹‹Ethiopian SuperStars›› የተሰኘ ፕሮጀክት ሥራ አካል ነው፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለ3ኛ ዲግሪ ተማሪ አማካሪዎች 1ኛ ዙር ዓለም ዓቀፍ የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ተሰጠ

- Details
Arba Minch University (AMU) recently conducted a specialized training program aimed at enhancing the advisory and coaching skills of its academic staff from November 11-12, 2024. Click here to see more photos
Read more: AMU Hosts Training to Improve PhD Supervision as Part of Ethiopian SuperStars Initiative

- Details
በአዲሱ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች መዋቅራዊ አደረጃጀት ለውጥ መሠረት በዩኒቨርሲቲው እየተካሄደ የሚገኘው የሠራተኞች ድልድል በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተላከውን የአፈጻጸም መመሪያ እንዲሁም ሌሎች በተለያየ ጊዜ የተላኩ አጋዥ መመሪያዎችን መሠረት አድርጎ የተፈጸመ መሆኑን የድልደላ ኮሚቴው ገልጿል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን በሚያደርገው ጉዞ የዩኒቨርሲቲውን ሴኔት መተዳደሪያ ደንብ እና ስትራቴጂክ ዕቅድ ክለሳ ለማከናወን ኅዳር 3/2017 ዓ/ም የማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የሴኔት መተዳደሪያ ደንብና ስትራቴጂክ ዕቅድ ክለሳ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ
- ‹‹ብርታት ጀነሬሽን›› ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሱስ አስከፊነት ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር አካሄደ
- AMU, Czech Geological Survey (CGS) Solidify Partnership Agreement to Boost Water Resource Management in South Ethiopia & Sidama Regional States
- በሀገር አቀፍ ደረጃ የቆዳ ስር ፈንገስ/Mycetoma/ በሽታ ጫናና ስርጭትን ለማወቅ የሚያስችል የትብብር ምርምር ፕሮጀክት ሥራ ተጀመረ
- የድኅረ ምረቃ ት/ቤት ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ገለጻ ሰጠ