- Details
በ2016 የትምህርት ዘመን የድኅረ ምረቃ ትምህርት አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ለመማር አመልክታችሁ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ ቅበላ ፈተና (National Graduate Admission Test – NGAT) ወስዳችሁ የማለፍያ ነጥብ ያመጣችሁና የተመዘገባችሁ አዲስ አመልካች ተማሪዎች ፡-
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት ተማሪ የሆኑት መቅደላይት ፈቃደ፣ ሰላማዊት ይብዛው እና ሜላት ገ/መድኅን ከግንቦት 29-30/2023 በሀገር አቀፍ ደረጃ በአዲስ አበባ በተካሄደው አምሳለ ፍርድ ቤት ውድድር ከሐሮማያ፣ ጅማ፣ ድሬዳዋ፣ ባሕር ዳር እና ሰላሌ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ጋር በመወዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ አሸናፊ ሆነው ለአህጉራዊ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው እንዲገኙ መመረጣቸው ይታወሳል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ‹‹መቼም፣ የትም፣ በምንም ሁኔታ ጾታዊ ጥቃትን ዝም አንበል!!›› በሚል መሪ ቃል 18ኛውን ሀገር አቀፍ የነጭ ሪባን ቀን ከኅዳር 16/2016 ዓ/ም ጀምሮ በማክበር ላይ ይገኛል፡፡ አከባበሩ እስከ ታኅሣሥ 1/2016 ዓ/ም የሚቆይ ሲሆን በሁሉም ካምፓሶች የሚገኙ ተማሪዎችንና የአስተዳደር ሠራተኞችን በማሳተፍ በሴቶች ላይ የሚፈጸም ጥቃት መንስኤና የሚያስከትለው ችግር ላይ አጠር ያለ ሥልጠና፣ ውይይት እንዲሁም የተለያዩ ሥነ ጽሑፎች በተማሪዎች እየቀረቡ በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: 18ኛው ሀገር አቀፍ የነጭ ሪባን ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተከበረ ይገኛል
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብዝሃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል “Molecular Characterization, Nutritional Profiling, Biological activities, and Value-Chain of Moringa stenopetala from Southern Ethiopia” በሚል ርዕስ የሚሠራ ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ መምህራን፣ ተመራማሪዎችና የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ኅዳር 14/2016 ዓ.ም ይፋ አድርጓል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
AMU Students representing Ethiopia in the 2023 #AllAfricaIHL Moot Court Competition held at Tanzania, Arusha, have stood 3rd next to Mozambique and Kenya. AMU appreciates the exemplary hard work, commitment and determination of the team and the School of Law as well. AMU also shares this important achievement and happiness to its community and all well-wishers.