- Details
Arba Minch University Senate promoted nine academic staff to Associate Professorship Academic Rank position on November 6/2023. Click here to see more photos.
Read more: AMU Senate Promotes Nine Senior Staff to Associate Professorship Academic Rank Position
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል የ2016 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ ክንውን ሪፖርት ጥቅምት 27/2016 ዓ/ም ቀርቦ ገምግሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የዩኒቨርሲቲው የ2016 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ ክንውን ሪፖርት ቀርቦ ተገመገመ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በኦንጎታ ማኅበረሰብና ቋንቋ ላይ እያካሄደ ያለው ጥናት የደረሰበት ደረጃ ሪፖርት ለሁለቱም ዩኒቨርሲቲዎች ከፍተኛ አመራሮች ጥቅምት 24/2016 ዓ/ም ቀርቦ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የኦንጎታ ማኅበረሰብና ቋንቋ ላይ የሚካሄደው ጥናት የደረሰበት ደረጃ ሪፖርት ቀርቦ ተገመገመ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አንድ ኮሌጅ፣ ዘጠኝ ት/ክፍሎች/ፋከልቲዎች፣ ሁለት ተመራማሪዎች እና ሦስት የአስተዳደር ሠራተኞች ዕውቅናና የማበረታቻ ሽልማት ጥቅምት 27/2016 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
የትምህርት ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ዙር ኅዳር 5 እና 6 ቀን 2016 ዓ.ም የሀገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና በመንግሥት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በበይነ መረብ ይሰጣል፡፡ ይህ የመግቢያ ፈተና በ 2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በማንኛውም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ትምህርታቸውን ለመከታተል ብቁ የሆኑ አመልካቾችን ለመለየት አልሞ የሚሰጥ ሲሆን አዲስና ፈተናውን ደግመው የሚወስዱ አመልካቾች እስከ ኅዳር 3 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ምሽቱ 12፡00/አሥራ ሁለት ሰዓት/ ድረስ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፖርታልን (https://portal.aau.edu.et) ተጠቅመውና በቴሌብር 1000.00 ብር ከፍለው መመዝገብ ይችላሉ፡፡
Read more: ብሔራዊ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (National Graduate Admission Test (NGAT)