- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ ‹‹Geography and Environmental Studies›› ት/ክፍል በ‹‹Environment and Natural Resource Management›› የትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር ገነሻ ማዳ የመመረቂያ ጽሑፍ ኅዳር 3/2016 ዓ/ም የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ የመመረቂያ ጽሑፉ አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላቱ በአማካሪ ቦርዱ ጸድቋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
Arba Minch University in collaboration with the United Nations Industrial Development Organization has organized a half-day popularization workshop on fortifying enset and moringa products on November 14, 2023.Click here to see more photos.
Read more: AMU-UNIDO hosted a half day Workshop on Fortifying Enset-Moringa Food Products
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥራ ፈጠራ፣ ልማትና ማፍለቂያ ማዕከል ከኢንተርፕሪነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት /Entrepreneurship Development Institute/ ጋር በመተባበር ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ፐብሊክ ኢንተርፕሪነርሺፕ፣ ኢኖቬሽንና ሥነ ምኅዳር ላይ ያተኮረ ሥልጠና ከጥቅምት 29 - ኅዳር 1/2016 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በፐብሊክ ኢንተርፕሪነርሺፕ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
መ/ር ተስፋዬ ፈረደ ገ/ማርያም ከእናታቸው ከወ/ሮ እቴነሽ ተፈራ ከአባታቸው አቶ ፈረደ ገ/ማርያም በቀድሞ ጎፋ ወረዳ ቡልቂ ከተማ ግንቦት 19/1960 ዓ/ም ተወለዱ፡፡
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ማበልጸጊያ ማዕከል የደረጃ ዶት ኮም እህት ኩባንያ/Dereja.Com Sister Company/ ከሆነው ኢንፎማይንድ ሶሉሽንስ ‹‹Infomind Solutions›› እና ከጋሞ ዞን የሥራ ዕድል ፈጠራ ቢሮ ጋር በመተባበር ከአርባ ምንጭ ከተማ እና ከጋሞ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ለተወጣጡና ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች አዲስ ለተመረቁ ወጣቶች ከነሐሴ 26/2015 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ ሁለት ወራት ሲሰጥ የነበረው በ‹‹Dereja Academy Accelerator Program›› ክሂሎት ላይ ያተኮረ ሥልጠና ኅዳር 2/2016 ዓ/ም ተጠናቋል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በ‹‹Dereja Academy Accelerator Program›› በጋሞ ዞን ለሚገኙ ወጣቶች ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቀቀ
- AMU Senate Promotes Nine Senior Staff to Associate Professorship Academic Rank Position
- የዩኒቨርሲቲው የ2016 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ ክንውን ሪፖርት ቀርቦ ተገመገመ
- የኦንጎታ ማኅበረሰብና ቋንቋ ላይ የሚካሄደው ጥናት የደረሰበት ደረጃ ሪፖርት ቀርቦ ተገመገመ
- በ2015 በጀት ዓመት የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ኮሌጆች፣ ት/ክፍሎች/ ፋከልቲዎች፣ ተመራማሪዎችና የአስተዳደር ሠራተኞች ዕውቅናና የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ