
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የስትራቴጂክ ዕቅድ ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት አስተባባሪነት በተቋቋመ ቡድን ዩኒቨርሲቲው ከትምህርት ሚኒስቴርና በሥሩ ከሚገኙ የተለያዩ የሥራ ክፍሎች ጋር የተፈራረመውን የቁልፍ ተግባራት (KPI) አፈጻጸም ያለበትን ደረጃ ለማወቅ የሚያስችል የውስጥ ሱፐርቪዥን ከመጋቢት 29/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የቆየ የውስጥ ምልከታ ተካሄደ፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የ‹‹KPI›› ትግበራን አስመልክቶ ለአንድ ሳምንት የቆየ የውስጥ ሱፐርቪዥን ተካሄደ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች አገልግሎት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ከጸረ ሙስናና ሥነ ምግባር መከታተያ ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ለዩኒቨርሲቲው የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች መልካም ሥነ ምግባር፣ የዲስፕሊን ጥሰቶችና ሊወሰዱ የሚችሉ ቅጣቶችን አስመልክቶ ሚያዝያ 4/2017 ዓ/ም ለዋናው ግቢና ለሳውላ ካምፓስ ተማሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለዩኒቨርሲቲው የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በሥነ ምግባር መመሪያና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር ተካሄደ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት የ2017 ዓ/ም የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን የካውንስሉ አባላትና የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት መጋቢት 14/2017 ዓ.ም ግምግሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት የ2017 ዓ/ም የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ገመገመ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ሁለት ቀበሌያት ለሚገኙ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ የተሻሻሉ የበግ ዝርያዎች ድጋፍ ትናንት መጋቢት 23/2017 ዓ/ም ተደርጓል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች የተሻሻሉ የበግ ዝርያዎች ድጋፍ ተደረገ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 11ኛውን ምርምር ለልማት ሀገር አቀፍ ዐውደ ጥናት መጋቢት 26/2017 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: 11ኛው ምርምር ለልማት ሀገር አቀፍ ዐውደ ጥናት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ