- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ የሚገኘው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የትምህርት አመራርና መምህራን ሀገር አቀፍ ልዩ ሥልጠና በተጠናከረ ሁኔታ እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ሀገር አቀፍ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የትምህርት አመራርና መምህራን ልዩ ሥልጠና በተጠናከረ ሁኔታ እየተሰጠ ነው
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ‹‹Public Entrepreneurship and Innovation Ecosystem Building›› በሚል ርዕስ በዩኒቨርሲቲው የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቪ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሚሠሩ የአስተዳደርና ክሊኒካል የሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ከሐምሌ 11-13/2016 ዓ/ም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሠራተኞችና ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ
- Details
Arba Minch University (AMU) researchers got awarded a £50,000 grant from the Endangered Material Knowledge Programme (EMKP) of the British Museum. This funding will support the documentation of the indigenous food system of enset focusing on the endangered material culture surrounding this vital crop.
Read more: AMU Secures £50,000 Grant from British Museum to Document Enset Food System
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ ምረቃ ትምህርት ቤት በ2017 የትምህርት ዘመን በመደበኛ፣ በማታ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉና የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትነው የሚያልፉ አመልካቾችን ተቀብሎ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው የመምህራንና የር/መምህራን ልዩ የክረምት ሥልጠና ከጋሞ ዞንና አጎራባች የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ ሠልጣኞች ሐምሌ 22/2016 ዓ/ም ገለጻ ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው የመምህራንና የርዕሰ መምህራን ልዩ የክረምት ሥልጠና ገለጻ ተሰጠ