- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ማበልጸጊያ ማዕከል ከ‹‹Dereja.com›› ጋር በመተባበር በ‹‹ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን›› አጋርነት ለቀጣሪ ድርጅቶች በቀጣሪዎች አቅም ግንባታ ፕሮግራም/Employers Capability Building/ ዙሪያ ነሐሴ 21/2016 ዓ/ም ገለጻ አድርጓል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
Orbit Innovation Hub is now accepting applications for its Sustainable Employment through Entrepreneurship and Enterprise Development (SEED) program in partnership with the Mastercard Foundation, a project led by the Entrepreneurship Development Institute (EDI) with a consortium of five organizations!
Read more: Calling all Startups in #Arbaminch, #Assosa, #Debre Birhan, #Hossana, and #Harar!
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የማኅበረሰብ ጤና ትምህርት ክፍል ‹‹Improving Post - Caesarean Breastfeeding via Lactation Midwives in Southern Ethiopia: A Randomized Controlled Trial›› በሚል ርእስ የትብብር ምርምር ግራንት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ ውይይት ሐምሌ 20/2016 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ የክረምት ተማሪ የሆነችው አስቴር ዮሴፍ ከእናቷ ወ/ሮ ወርቅነሽ ዋንባራ እና ከአባቷ ከአቶ ዮሴፍ አኔቦ በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ጋይላ ቀበሌ መስከረም 02/1988 ዓ/ም ተወለደች፡፡
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት እና ከሥራና ክሂሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ሀገራዊ የግብርና ናሙና ቆጠራ ለማካሄድ ከዞንና ወረዳዎች ለተወጣጡ ሠልጣኞች ከነሐሴ 17/2016 - መስከረም 5/2017 ዓ/ም የሚቆይ ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ሀገራዊ የግብርና ናሙና ቆጠራ ለማካሄድ ከዞንና ወረዳ ለተወጣጡ ሠልጣኞች ሥልጠና እየተሰጠ ነው