የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ ክንውን ሪፖርት ዕቅድ ሚያዝያ 7/2016 ዓ/ም ለዩኒቨርሲቲው ካውንስል ቀርቦ ተገምግሟል ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

አቶ ሸለሞ ጫልታ ከአባታቸው አቶ ጫልታ ፀጋዬ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ወርቅነሽ የሶ በቀድሞ ጋሞ ጎፋ ክፍለ ሀገር መሎ ኮዛ መስከረም 3 /1968 ዓ/ም ተወለዱ፡፡
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአርባ ምንጭ አባያ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል፡፡

አቶ ዝናቡ ብርሃኑ ከአባታቸው አቶ ብርሃኑ አሰፋ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ሙቀነ ሙለቶ በቀድሞው ጋሞ ጎፋ ዞን ደምባ ጎፋ ወረዳ ቦርዳ ቀበሌ ጥር 22/1988 ዓ/ም ተወለዱ፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲውና ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል-ፍጥር በዓል በሰላም

አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የአብሮነትና የመተሳሰብ እንዲሆን ከወዲሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

The University of Leuven in Belgium, a leading research institution in Europe and a key partner in the AMU-IUC program, has contributed high-end ICT equipment, including High-Performance Computing (HPC) nodes, servers, switches, and access points valued at €2,229,766.85 to Arba Minch University. Click here to see more photos.