- Details
Arba Minch University has recently entered into 5-year strategic cooperation with globally reputed Belgian University – KU Leuven - to promote joint research, educational collaboration and capacity building. The agreement was inked by AMU President, Dr Damtew Darza and KU Leuven Rector, Dr Luc Sels at Arba Minch University’s Main Campus in the presence of officials from both partners.
Read more: AMU inks MoU with KU Leuven to upscale research, academics
- Details
የማኅበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት የ2011 ማጠቃለያና የ2012 የትምህርት ዘመን መባቻን ምክንያት በማድረግ ለተለያዩ ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቁሳቁሶችን እንዲሁም ጧሪ ለሌላቸው አቅመ ደካማ አረጋዊያን የተሠሩና የታደሱ ቤቶችን የዩኒቨርሲቲው አመራሮች በተገኙበት ጳጉሜ 5/2011 ዓ.ም አስረክቧል፡፡በፕሮግራሙ ዩኒቨርሲቲው በሻራ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ያስገነባቸው የመማሪያ ክፍሎችም ተመርቀዋል፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ
- Details
Arba Minch University will be hosting two-day training on strategic issues connected with New Education Roadmap specially themed to sustain peaceful teaching-learning environment across university beginning from 24th to 25th September, 2019, for entire university’s academic and administrative staff at newly built Institute of Technology Auditorium and existing New Hall at Main Campus.
Read more: Training on New Education Roadmap & allied issues from 24th Sept
- Details
ማስታወቂያ
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንኳን ለ2012 የትምህርት ዘመን በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እያለ ለነባርና በ2012 ዓ/ም አዲስ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት የማድረጊያ ቦታና የምዝገባ ጊዜያትን ከዚህ በታች በተገለፀው መሰረት እናሳውቃለን፡፡
- Details
ማስታወቂያ
ዩኒቨርሲቲያችን የ2012 የትምህርት ዘመንን ለመጀመር ቅደመ ዝግጅቱን አጠናቆ አዲስና ነባር ተማሪዎች ለመቀበል ዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ በመሆኑም ሁላችሁም የዩኒቨርሲቲያችን መምህራን መስከረም 05/2012 ዓ/ም በየኢንስትቲዩቱ፣ ኮሌጆችና ትምህርት ቤቶች በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው በጥብቅ ያሳስባል፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ