• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
3.jpeg
4.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ክልል ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር የባዮ-ጋዝ ግንባታ ለማካሄድ ስምምነት ተፈራረመ

Details
Mon, 04 October 2021 11:18 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ክልል ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር በጋራ በመሆን በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ፣ ምዕራብ ዓባያ፣ ቁጫ፣ ጨንቻና ገረሴ ወረዳዎች ለማኅበረሰቡ የባዮ-ጋዝ ግንባታ ለማካሄድ መስከረም 4/2014 ዓ/ም የውል ስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ በዚህም መሠረት ከዩኒቨርሲቲው ለሥራ ማስፈፀሚያ 1,875,000 (አንድ ሚሊየን ስምንት መቶ ሰባ አምስት ሺህ) ብር እና የቁሳቁስ ድጋፍ እንዲሁም ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ 4,054,115 (አራት ሚሊየን ሃምሳ አራት ሺህ አንድ መቶ አሥራ አምስት) ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከደቡብ ክልል ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር የባዮ-ጋዝ ግንባታ ለማካሄድ ስምምነት ተፈራረመ

ለአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የልምድ ልውውጥ መድረክ ተዘጋጀ

Details
Mon, 04 October 2021 11:18 am

የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም በዋናው ግቢ ለተመደቡ የመጀመሪያ ዓመት 600 ወንድ ተማሪዎች መስከረም 14/2014 ዓ.ም የማነቃቂያና የልምድ ልውውጥ መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የልምድ ልውውጥ መድረክ ተዘጋጀ

የሐዘን መግለጫ

Details
Mon, 04 October 2021 7:05 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በድኅረ ምረቃ ት/ቤት የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ የነበሩት እጩ ዶ/ር ዓለማየሁ አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ::  

Read more: የሐዘን መግለጫ

በጫሞ ሐይቅ ላይ ጠፍተው የነበሩ ሁለት የዓሳ ዝርያዎች መገኘታቸው ተገለጸ

Details
Mon, 04 October 2021 6:55 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ በነጭ ሣር ብሄራዊ ፓርክና በGIZ ትብብር በጫሞ ሐይቅ ላይ ለዓሳ መራቢያነት በተከለለው 100 ሄክታር የመራቢያ ቦታ ምክንያት በሐይቁ ላይ ጠፍተው የነበሩ እንደ <<Labeobarbus bynni>> እና ከዚህ ቀደም ታይተው የማይታወቁ <<Shilbe intermedius>> የተሰኙ ሁለት የዓሳ ዝርያዎች መገኘታቸው ተገልጿል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ   

Read more: በጫሞ ሐይቅ ላይ ጠፍተው የነበሩ ሁለት የዓሳ ዝርያዎች መገኘታቸው ተገለጸ

PG Entrance Exam Result 2014

Details
Sat, 02 October 2021 12:17 pm

Amharic 2014

COTM Regular

COTM Weekend AMU

Read more: PG Entrance Exam Result 2014

  1. ‹‹የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት›› መርሃ-ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ
  2. የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች የቡድን ሥልጠና ፕሮግራም /Team Training Program/TTP/ ሪፖርታቸውን አቀረቡ
  3. በአርባ ምንጭ ከተማ ለሚገነባው የአረጋውያንና ሕፃናት ማዕከል ገቢ ማሰባሰቢያ የማነቃቂያ የእግር ጉዞ ተካሄደ
  4. የረ/ፕ አባይነህ ኡናሾ ጋንዲሌ ዜና ዕረፍት

Page 284 of 528

  • 279
  • 280
  • 281
  • 282
  • 283
  • 284
  • 285
  • 286
  • 287
  • 288

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap