- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያዋ ሴት ዶክተር የሆኑት ዶ/ር ገናዬ ፀጋዬ በዩኒቨርሲቲው አዲስ የተቋቋመው የምርምር ሥራዎች ህትመት፣ ስነዳና ስርጭት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከቤልጅየሙ የ KU LEUVEN ዩኒቨርሲቲ ጋር በምርምር፣ በአቅም ግንባታ ስልጠና፣ በመማር ማስተማርና በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ነሐሴ 15/2011 ዓ/ም ተፈራርሟል፡፡ በዕለቱ የ KU LEUVEN ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት /ሬክተር/ ፐሮፌሰር LUC Sels /ሉክ ሴልስን/ ጨምሮ ሌሎች የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ የሥራ አመራሮችና ፐሮፌሰሮች የተገኙ ሲሆን የ ICT መሰረተ- ልማቶችን፣ ቤተ-ሙከራዎችንና በጫሞ ሐይቅ ላይ የሚሰሩ የምርምር ሥራዎች የመስክ ምልከታም አካሂደዋል፡፡click here to look the picture
Read more: የ594 ዓመቱ የ KU LEUVEN ዩኒቨርሲቲ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር የጀመረውን ሁለንተናዊ ግንኙነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ
- Details
Department of Psychology List of Applicants Eligible for Entrance Exam for MA in Educational Psychology, 2012 E.C No Name of the Applicant Undergraduate Field of Study Program Applied for MA in Educ. Psychology
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 ዓ/ም ነባርና አዲስ ገቢ ተማሪዎች መልካም የትምህርት ዘመን እየተመኘ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጨ መሠረት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዙትን ጥራዞች፡-
- Details
Faculty of Water Resources & Irrigation Engineering
Read more: List of Applicants for MSc in Hydrology, Regular Program 2012 E.C