
- Details
Arba Minch, Ethiopia – H.E. Jean-Luc Crucke, Belgian Minister of Mobility, Climate & Ecological Transition, accompanied by Ambassador H.E. Dr. Annelies Verstichel and a high-level delegation, visited Arba Minch University (AMU) on September 9, 2025, to witness the transformative impact of its collaborative projects with Belgian universities. Click here to see more photos.
- Details
Arba Minch University, in partnership with Vita/RTI Ethiopia, wishes to carry out two research projects in the academic year of 2018 E.C. The focus of the research will be on Measuring Changes in Household Air Pollution (HAP) resulting from the Adoption of Improved Cookstoves (Mirt and Efoy) in Selected Households across Six Kebeles in Arba Minch Zuria, Birber town administration, and Mirab Abaya Woredas of Gamo Zone, southern Ethiopia.

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት እና ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ጋር በመተባባር የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ “The Grand Renaissance Dam: A Decade of Struggle, Lessons, and a New Horizon” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ አገር አቀፍ ዐውደ ጥናት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ጳጉሜ 1/2017 ዓ/ም ተካሂዷል። 0ውደ ጥናቱ የግድቡን መጠናቀቅ በተመለከተ የተዘጋጀው የሕዳሴ ሳምንት ክብረ በዓል አካል ነው። ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይነስ ኮሌጅ በወሊድ ጊዜ የጨቅላ ሕፃናት መታፈንን ለመቀነስ እንዲሁም የጡት ማጥባት ልምምድን በማሻሻል የጨቅላ ሕፃናት የኢንፌክሽን ተጋላጭነትና የሰውነት ሙቀት መቀነስን ለመከላከል ያለሙ ሁለት የትብብር ፕሮጀክቶችን ተመራማሪዎችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ነሐሴ 30/2017 ዓ/ም በይፋ አስጀምሯል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጨቅላ ሕፃናት ሞትን መቀነስ ላይ ያተኮሩ ሁለት የትብብር ፕሮጀክቶችን ይፋ አደረገ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹STEM›› ማስተባበሪያ ማዕከል ከጋሞ፣ ጎፋ፣ ኮንሶ፣ ባስኬቶ፣ ጋርዱላ፣ አማሮ፣ አሌ እና ኮሬ ዞኖች ተወጣጥው ከሐምሌ 13/2017 ዓ/ም ጀምሮ ለ45 ቀናት ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ 170 ተማሪዎች የሽኝት መርሐ ግብር ነሐሴ 30/2017 ዓ/ም አካሂዷል ፡፡ ሠልጣኝ ተማሪዎቹ ከ7ኛ- 11ኛ ክፍል የተወጣጡና በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲሁም የፈጠራ ችሎታ ያላቸው ናቸው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በ2017 ዓ/ም የክረምት ‹‹STEM›› ሠልጣኝ ተማሪዎች የሽኝት መርሃ ግብር ተካሄደ