• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የውሃ ብክለት ማከሚያ አዳዲስ ቴክኒኮች አጠቃቀም ዙሪያ ሴሚናር ተካሄደ

Details
Fri, 06 May 2022 11:44 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ከ‹‹National Institute of Technology›› ጋር በተፈራረሙት የመግባቢያ ሰነድ መሠረት ‹‹Application of Novel Techniques for Waste Water Treatment›› በሚል ርዕስ ሚያዝያ 21/2014 ዓ/ም ኦንላይን ሴሚናር አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የውሃ ብክለት ማከሚያ አዳዲስ ቴክኒኮች አጠቃቀም ዙሪያ ሴሚናር ተካሄደ

የተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

Details
Wed, 04 May 2022 10:32 am

በ2014 የትምህርት ዘመን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ግንቦት 1 እና 2 ሲሆን ምዝገባ የሚካሄደው ግንቦት 3 እና 4 እንዲሁም ትምህርት የሚጀመረው ግንቦት 5 ቀን 2014 ዓ.ም ይሆናል፡፡

በመሆኑም ወደ ዩኒቨርሲቲው በምትመጡበት ጊዜ፡- 

Read more: የተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

በሥራ ፈጠራ አመለካከትና ክሂሎት ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Thu, 28 April 2022 2:20 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ልማትና ማበልጸጊያ ማዕከል በላንቴ ቀበሌ በማኅበር ተደራጅተው ለሚሠሩ፣ የግል ሥራ ፈጥረው ለሚንቀሳቀሱና ሥራ አጥ ለሆኑ ወጣቶች በመሠረታዊ የሥራ ፈጠራ አመለካከትና ክሂሎት ዙሪያ ሚያዝያ 10/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: በሥራ ፈጠራ አመለካከትና ክሂሎት ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

በከፍተኛ ትምህርት አመራር መረጃ ሥርዓት /Higher Education Management Information System (HEMIS)/ዙሪያ ገለጻ ተሰጠ

Details
Thu, 28 April 2022 8:02 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት በከፍተኛ ትምህርት አመራር መረጃ ሥርዓት /Higher Education Management Information System (HEMIS)/ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት ሚያዝያ 11/2014 ዓ/ም ገለጻ ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በከፍተኛ ትምህርት አመራር መረጃ ሥርዓት /Higher Education Management Information System (HEMIS)/ዙሪያ ገለጻ ተሰጠ

የሐዘን መግለጫ

Details
Wed, 27 April 2022 6:17 am

ተማሪ ዳዊት ጥላሁን ከአባቱ ከአቶ ጥላሁን አያኖ እና ከእናቱ ከወ/ሮ መብራት ደቻሳ ጥቅምት 27/1989 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ከተማ ተወለደ፡፡ ተማሪ ዳዊት የ1ኛ ደረጃ ትምህርቱን በጫሞ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮሚዩኒቲ ት/ቤት እና የፕሪፓራቶሪ ትምህርቱን በጫሞ ሁለተኛ ደረጃና መሠናዶ ት/ቤት ተከታትሏል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የሐዘን መግለጫ

  1. የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ “UpToDate” የተሰኘ ሶፍትዌር ለ5 ዓመታት በነፃ የመጠቀም ፈቃድ አገኘ
  2. የግብርና ባዮ-ቴክኖሎጂ ፎረም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ
  3. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድሮን ካሜራ አጠቃቀም ሥልጠና ሰጠ
  4. በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ሺሪ ሮበርት ሼትኪንቶንግ (Shri Robert Shetkintong) በተገኙበት በዩኒቨርሲቲው ከሚያስተምሩ ሕንዳውያን መምህራን ጋር ውይይት ተካሄደ

Page 248 of 523

  • 243
  • 244
  • 245
  • 246
  • 247
  • 248
  • 249
  • 250
  • 251
  • 252

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap