• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

ዶ/ር ኢንጂነር አብደላ ከማል የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተ/ፕሬዝደንት

Details
Thu, 12 December 2024 9:38 am

ዶ/ር ኢንጂነር አብደላ ከማል መሐመድ በ1997 ዓ/ም ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ ‹‹Hydraulic Engineering›› የመጀመሪያ ዲግሪ፣ በ1999 ዓ/ም በ ‹‹Hydraulic and Hydropower Engineering›› የትምህርት መስክ የሁለተኛ ዲግሪ፣ እንዲሁም ታኅሣሥ 2006 ዓ/ም ጀርመን ሀገር ሙኒክ ከተማ ከሚገኘው ‹‹Federal Armed University of Munich›› በ‹‹Water Resources Engineering›› የትምህርት መስክ የሦስተኛ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል፡፡

Read more: ዶ/ር ኢንጂነር አብደላ ከማል የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተ/ፕሬዝደንት

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር ከፍተኛ አመራሮች ሽኝት እና የአዲስ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበልና ትውውቅ መርሃ ግብር ተካሄደ

Details
Tue, 10 December 2024 2:22 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር እና አዲስ የተመደቡ ከፍተኛ አመራሮች የዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት እና የትምህርት ሚኒስቴር አረካካቢ ልዑካን በተገኙበት ታኅሣሥ 1/2017 ዓ/ም ሽኝትና ትውውቅ አድርገዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር ከፍተኛ አመራሮች ሽኝት እና የአዲስ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበልና ትውውቅ መርሃ ግብር ተካሄደ

ጨዋማ አፈርን ማከም እና የምርት መጠንን መጨመር የሚያስችል ተፈጥሯዊ ፈሳሽ ማዳበሪያ በምርምር መገኘቱ ተገለጸ

Details
Tue, 10 December 2024 2:15 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የሙዝ ግንድን በመጠቀም ለአትክልትና ፍራፍሬ የሚያገለግል ጨዋማ አፈርን ማከም እንዲሁም የምርት መጠንን መጨመር የሚያስችል ተፈጥሯዊ ፈሳሽ ማዳበሪያ በምርምር መገኘቱን ተመራማሪዎች ገልጸዋል፡፡ ለምርምር ሥራው ዩኒቨርሲቲው 1.75 ሚሊየን ብር የመደበ ሲሆን በሥራው ላይ ስድስት ተመራማሪዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ጨዋማ አፈርን ማከም እና የምርት መጠንን መጨመር የሚያስችል ተፈጥሯዊ ፈሳሽ ማዳበሪያ በምርምር መገኘቱ ተገለጸ

የዩኒቨርሲቲው አመራሮች ግንባታው ሊጠናቀቅ የተቃረበውን የዲንጋሞ አነስተኛ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ 

Details
Mon, 09 December 2024 2:08 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች በካምባ ዙሪያ ወረዳ ዲንጋሞ ቀበሌ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና በክርስቲያን ኤይድ ትብብር ግንባታው ሊጠናቀቅ የተቃረበውን የዲንጋሞ አነስተኛ የኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ኅዳር 28/2017 ዓ/ም የመስክ ምልከታ አካሂደዋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የዩኒቨርሲቲው አመራሮች ግንባታው ሊጠናቀቅ የተቃረበውን የዲንጋሞ አነስተኛ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን ጎበኙ 

የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Mon, 09 December 2024 11:47 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ በ “Geography and Environmental Studies” ትምህርት ክፍል በ“Environment and Natural Resource Management” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ወርቅአፈራሁ አመነሸዋ ታኅሣሥስ 05/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በጫሞ ካምፓስ በሚገኝዉ ‹‹GIS Lab›› ውስጥ ያቀርባል፡፡ 

Read more: የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ግምገማ መርሃ ግብር

  1. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር እና አዲስ አመራሮች በዩኒቨርሲቲው ነባራዊ ሁኔታዎች ላይ ተወያዩ 
  2. 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ተማሪዎች የጽዳት ዘመቻ አከናወኑ
  3. ዩኒቨርሲቲው በስፔን ዝርያ ዱባ የሙከራ ምርምር ውጤታማ ምርት ማግኘቱን ገለጸ
  4. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል በድምቀት እንዲከበር የሚጠበቅበትን ኃላፊነት እየተወጣ ይገኛል

Page 53 of 521

  • 48
  • 49
  • 50
  • 51
  • 52
  • 53
  • 54
  • 55
  • 56
  • 57

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap