• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

ለግል የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ማስታወቂያ

Details
Fri, 12 January 2024 8:39 am

በ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ በግል የማካካሻ ትምህርት በ2016 የትምህርት ዘመን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ጥር 6/2016 ዓ.ም፣ የትምህርት ክፍያ የምትከፍሉት ከጥር 6 - 7/2015 ዓ.ም እና ትምህርት የሚጀመረው ጥር 8/2016 ዓ.ም ስለሆነ በግል ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ትምህርት እንድትጀምሩ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡

Read more: ለግል የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ማስታወቂያ

እንግሊዝ ሀገር የሚገኘው “McGee Group” ባልደረቦች በግል ተነሳሽነት ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት 100 መጽሐፎችን አበረከቱ

Details
Thu, 11 January 2024 7:20 am

እንግሊዝ ሀገር የሚገኘው የ''McGee Group'' ባልደረባ የሆኑት አቶ ሌም ብርሃኑ እና ሚስ ቤላ ቨርመንት/Ms Bella Vermunt/ በራሳቸው ተነሳሽነት ያሰባሰቧቸውንና ለአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መምህራንና ድኅረ ምረቃ ተማሪዎች የሚያገለግሉ 100 የምኅንድስና ሳይንስ ዘርፍ መጽሐፎችን በስጦታ አበርክተዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: እንግሊዝ ሀገር የሚገኘው “McGee Group” ባልደረቦች በግል ተነሳሽነት ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት 100 መጽሐፎችን አበረከቱ

የማካካሻ ትምህርት (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

Details
Wed, 10 January 2024 2:18 pm

በ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ነጥብ ባለማምጣታችሁ ምክንያት የማካካሻ ትምህርት በ2016 የትምህርት ዘመን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንድትወስዱ አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች መግቢያ እሁድ ጥር 5 ቀን 2016 ዓ.ም፣ የአቀባበልና የጋራ መግለጫ የሚሰጠው ሰኞ ጥር 6 ቀን 2016 ዓ.ም፣ ምዝገባ ማክሰኞ ጥር 7 ቀን 2016 ዓ.ም፣ ትምህርት የሚጀመረው ረቡዕ ጥር 8 ቀን 2016 ዓ.ም ይሆናል፡፡

Read more: የማካካሻ ትምህርት (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች መግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

  ማስታወቂያ

Details
Tue, 09 January 2024 2:28 pm

ጥር 2/2016 ዓ/ም ሊከበር የነበረው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ቀን በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ምክንያት ወደ ጥር 6/2016 የተዛወረ በመሆኑ ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች ይህንን በመረዳት በዕለቱ ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ ከዚህ ቀደም በተጠቀሰው የስብሰባ አዳራሽ ተገኝታችሁ ተሳታፊ እንድትሆኑ ከይቅርታ ጋር ያሳውቃል፡፡

Read more:   ማስታወቂያ

ዶ/ር ደስታ ጋልቻ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

Details
Tue, 09 January 2024 9:14 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ በከፍተኛ ትምህርት የከፍተኛ አመራር ዝግጅት፣ ምልመላና ስምሪት ሥርዓት ማስተግበሪያ መመሪያ መሠረት ለሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ለመመደብ ባካሄደው ውድድር ከቀረቡ ዕጩ ተወዳዳሪዎች መካከል ዶ/ር ደስታ ጋልቻን የኮሌጁ ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ሆነው እንዲያገለግሉ ከጥር 01/2016 ዓ/ም ጀምሮ ሾሟል፡፡

Read more: ዶ/ር ደስታ ጋልቻ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

  1. ‹‹Emerging Digital Technologies for Improved Aquatic Ecosystem Services›› በሚል ርእስ ሴሚናር ተካሄደ
  2. በዋናው ግቢ የሚከናወነው የከተማ ግብርና ሥራ የግቢ ውበት መፍጠሩና ተጨማሪ ገቢ እያስኘ መሆኑ ተገለጸ
  3. የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ
  4. ዓለም አቀፍ የመቻቻልና የአብሮነት ቀን በዩኒቨርሲቲው ተከበረ

Page 122 of 522

  • 117
  • 118
  • 119
  • 120
  • 121
  • 122
  • 123
  • 124
  • 125
  • 126

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap