• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
previous arrow
next arrow

ለጫሞ ካምፓስ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ

Details
Wed, 25 May 2022 2:58 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ለጫሞ ካምፓስ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች አቀባበልና የላቀ ውጤት ላመጡ የ3ኛ ዓመት ሴት ተማሪዎች የሽልማት መርሃ ግብር ግንቦት 11/2014 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ 

Read more: ለጫሞ ካምፓስ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ኅብረት ፓርላማ ምርጫ ተጠናቀቀ

Details
Wed, 25 May 2022 6:24 am

ከታኅሣሥ 08/2014 ዓ/ም ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ኅብረት ፓርላማ ምርጫ ግንቦት 14/2014 ዓ/ም አፈ-ጉባኤና ም/አፈ-ጉባኤ በመምረጥ ተጠናቋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ኅብረት ፓርላማ ምርጫ ተጠናቀቀ

ለ2014 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች የሥራ ዝግጁነት /Job Readiness/ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 25 May 2022 6:14 am

የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሙያ መመሪያ እና የምክር ማዕከል (Career Guidance and Counseling Center) ደረጃ ዶት ኮም ኃ.የተ.የግ. ድርጅት /Dereja.Com/ እና አይ - ጆብ ሪክሪዩትመንት (I-Job Recruitment) ከሚባል የግል ድርጅት ጋር በመተባበር ለ2014 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች ከግንቦት 05-13/2014 ዓ/ም የሥራ ዝግጁነት /Job Readiness/ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለ2014 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች የሥራ ዝግጁነት /Job Readiness/ ሥልጠና ተሰጠ

‹‹ስነ-ቃል ለሀገራዊ መግባባት›› በሚል ርዕስ ሀገራዊ ሲምፖዚየም ተካሄደ

Details
Tue, 24 May 2022 7:03 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የባህልና ቋንቋ ጥናት ተቋም ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ‹‹ስነ-ቃል ለሀገራዊ መግባባት›› በሚል ርዕስ ግንቦት 13/2014 ዓ/ም ሀገራዊ ሲምፖዚየም አካሂዷል፡፡

Read more: ‹‹ስነ-ቃል ለሀገራዊ መግባባት›› በሚል ርዕስ ሀገራዊ ሲምፖዚየም ተካሄደ

በ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም መማር ለሚፈልጉ የልምድ ልውውጥ ተካሄደ

Details
Tue, 24 May 2022 6:24 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የ3ኛ ዲግሪ ምሩቃን በ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም መማር ለሚፈልጉ በትምህርት ሂደቱ ዙሪያ ግንቦት 10/2014 ዓ/ም የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል፡፡ 

Read more: በ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም መማር ለሚፈልጉ የልምድ ልውውጥ ተካሄደ

  1. Vacancy Announcement -2022
  2. በቅድመ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች የግለ ግምገማ ሰነድ አዘገጃጀት ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  3. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ት/ቤት ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ
  4. በመሠረታዊ የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ዙሪያ ለመምህራንና ለተማሪዎች ሥልጠና ተሰጠ

Page 249 of 528

  • 244
  • 245
  • 246
  • 247
  • 248
  • 249
  • 250
  • 251
  • 252
  • 253

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap