• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

የዓለም መምህራን ቀንን ምክንያት ያደረገ ኮንፈረንስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Details
Fri, 05 November 2021 5:25 am

የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ‹‹Teachers at the Heart of Education Recovery›› በሚል መሪ ቃል ከጥቅምት 18-19/2014 ዓ/ም የዓለም መምህራን ቀንን ምክንያት በማድረግ ኮንፈረንስ አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የዓለም መምህራን ቀንን ምክንያት ያደረገ ኮንፈረንስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

AMU-IUC ፕሮግራም ለ3ኛ ዲግሪ ነፃ የትምህርት ዕድል የሴት መምህራን ተሳትፎ እንዲጨምር ውይይት አደረገ

Details
Fri, 05 November 2021 5:12 am

AMU-IUC ፕሮግራም ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ፕሮጀክቱ በሚሰጠው ነፃ የ3ኛ ዲግሪ የትምህርት ዕድል የሴቶች ተሳትፎ እንዲጨምር ለሴት መምህራን ከጥቅምት 18-19/2014 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አዘጋጅቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: AMU-IUC ፕሮግራም ለ3ኛ ዲግሪ ነፃ የትምህርት ዕድል የሴት መምህራን ተሳትፎ እንዲጨምር ውይይት አደረገ

ጥቅምት 24/2013 ዓ/ም በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ በተፈጸመው እኩይ ጥቃት ለተሰው ጀግኖች የዝክርና የሂሊና ጸሎት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

Details
Fri, 05 November 2021 4:50 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ “አልረሳውም! እኔም የኢትዮጵያ ሠራዊት ነኝ!” በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 24/2013 ዓ/ም በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ አሸባሪው የሕወኃት ቡድን በፈጸመው ዘግናኝና አሰቃቂ ጥቃት የተሰው የሀገር መከላከያ አባላትን በማሰብ የዝክርና የሂሊና ፀሎት ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ጥቅምት 24/2013 ዓ/ም በሀገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ በተፈጸመው እኩይ ጥቃት ለተሰው ጀግኖች የዝክርና የሂሊና ጸሎት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ጋር ክላስተራዊ የውይይት ፎረም አካሄደ

Details
Thu, 04 November 2021 6:26 am

የዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት በጋሞ፣ ጎፋ፣ ኮንሶና ደቡብ ኦሞ ዞኖች ከሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ጋር ጥቅምት 20/2014 ዓ/ም ክላስተራዊ የውይይት ፎረም አካሂዷል፡፡ 

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ጋር ክላስተራዊ የውይይት ፎረም አካሄደ

የመ/ር መቆያ መርጊያ ዜና ዕረፍት

Details
Mon, 01 November 2021 10:41 am

መ/ር መቆያ መርጊያ ከአባታቸው ከአቶ መርጊያ በላይነህ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ አባይነሽ አራጫ በጋሞ ዞን ቦንኬ ወረዳ ገረሴ ከተማ ግንቦት 14/1983 ዓ/ም ተወለዱ፡፡

Read more: የመ/ር መቆያ መርጊያ ዜና ዕረፍት

  1. የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ማስታወቂያ
  2. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ/ም ነባር ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ፡-
  3. በኢኖቬቲቭ እንሰት ፕሮጀክት የተሠሩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እንሰት አብቃይ ለሆኑ አካባቢዎች ለማዳረስ የጋራ ውይይት ተካሄደ
  4. የወባ በሽታ መድኃኒቶች ውጤታማነትን ለመፈተሽ ለሚከናወነው የምርምር ፕሮጀክት የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

Page 264 of 513

  • 259
  • 260
  • 261
  • 262
  • 263
  • 264
  • 265
  • 266
  • 267
  • 268

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap