
- Details
የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ቆላ ሻራ ቀበሌ እያስጠገነ ያለውን የባዮ-ጋዝ ማብለያ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዙር ሳይት ምልከታ መጋቢት 14/2014 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ማፍለቂያ ማዕከል ለጫሞና ለአርባ ምንጭ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በሥራ ፈጠራ አመለካከትና የሥራ ፈጠራ ክሂሎት ላይ መጋቢት 10/2014 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡
Read more: ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች በሥራ ፈጠራ አመለካከትና የሥራ ፈጠራ ክሂሎት ላይ ሥልጠና ተሰጠ

- Details
አቶ ካሣሁን ደለለኝ ከአባታቸው ከአቶ ደለለኝ ታችበሌ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ዓለምነሽ ተረፈ በቀድሞ ጋሞ ጎፋ ክ/ሀገር በሳውላ ከተማ ነሐሴ 30/1976 ዓ.ም ተወለዱ፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በግማሽ ዓመት ውስጥ የተከናወኑና በመከናወን ላይ የሚገኙ የምርምር ሥራዎችን አስመልክቶ መጋቢት 13/2014 ዓ/ም በኮሌጁ ግቢና በዩኒቨርሲቲው የእርሻ ምርምር ጣቢያ የመስክ ጉብኝት ተካሂዷል፡፡
Read more: የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የግማሽ ዓመት የምርምር ሥራዎች የመስክ ጉብኝት አካሄደ

- Details
በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች እድሳት የተደረገላቸው የ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ማደሪያ ሕንፃዎችና በግቢ ውበት የተሠሩ ሥራዎች ተጠናቀው ከመጋቢት 8/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለአገልግሎት እንዲበቁ ተደርጓል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: እድሳት የተደረገላቸው የ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ማደሪያ ሕንፃዎችና በግቢ ውበት የተሠሩ ሥራዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት በቁ