• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
previous arrow
next arrow

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና የሠርቶ ማሳያ መሬት ላይ በተነሳ ውዝግብ ላይ የተሰጠ መግለጫ

Details
Mon, 25 April 2022 10:00 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትነት ከተቋቋመበት ከ1979 ዓ/ም ጀምሮ ለአርባ ምንጭ ከተማ፣ ለጋሞ ዞንና የዞኑ ወረዳዎች፣ አጎራባች ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች እንዲሁም ከተማ አስተዳደሮች ከመደበኛው መማር ማስተማርና ምርምር ጎን ለጎን በማኀበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ እያገለገለ ቆይቷል፡፡

Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና የሠርቶ ማሳያ መሬት ላይ በተነሳ ውዝግብ ላይ የተሰጠ መግለጫ

Call For Papers

Details
Sat, 23 April 2022 7:54 am

‹‹የብዕር ጥበብ›› አስተዋይ ወጣት ለኢትዮጵያ አንድነት በሚል ርዕስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የኪነ ጥበብ ፕሮግራም ተካሄደ

Details
Tue, 19 April 2022 12:46 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኢንፎክን የመጻሕፍት እና የመረጃ ማዕከል ‹‹የብዕር ጥበብ›› አስተዋይ ወጣት ለኢትዮጵያ አንድነት በሚል ርዕስ ሚያዝያ 8/2014 ዓ/ም የኪነ ጥበብ ፕሮግራም አካሂዷል፡፡ በፕሮግራሙ ጋዜጠኛና ደራሲ ዘነበ ወላ፣ ደራሲ መሐመድ አሊ (ቡርሃን አዲስ) እና የጋሞ አባቶች በተጋባዥ እንግድነት ተገኝተዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ‹‹የብዕር ጥበብ›› አስተዋይ ወጣት ለኢትዮጵያ አንድነት በሚል ርዕስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የኪነ ጥበብ ፕሮግራም ተካሄደ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለባልታ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የቤተ-ሙከራ ኬሚካሎችና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

Details
Tue, 19 April 2022 12:40 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለባልታ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማር ሥራ የሚውሉ የባዮሎጂ፣ የኬሚስትሪና የፊዚክስ ቤተ-ሙከራ ኬሚካሎችና ቁሳቁሶችን ሚያዝያ 8/2014 ዓ/ም ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉ በገንዘብ ሲተመን 130,000 (አንድ መቶ ሠላሳ ሺህ) ብር የሚያወጣ መሆኑ ተገልጿል፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለባልታ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የቤተ-ሙከራ ኬሚካሎችና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

Call PhD Scholarships 2022

Details
Wed, 13 April 2022 2:53 pm

Call PhD scholarships 2022-Final-revised

  1. አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን በዘላቂ የምግብ ዋስትናና ግብርናን በማዘመን ዘዴ በመጠቀም ላይ ሴሚናር ተካሄደ
  2. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ፓርላማ የዋና ሥራ አስፈጻሚዎች ምርጫ አካሄደ
  3. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሰላም ፎረም አባላትና የ2014 ዓ/ም ተማራቂ ተማሪዎች የግቢ ጽዳትና ችግኝ የማጠጣት መርሃ ግብር አካሄዱ
  4. ለጊዶሌ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ሥልጠና ተሰጠ

Page 255 of 528

  • 250
  • 251
  • 252
  • 253
  • 254
  • 255
  • 256
  • 257
  • 258
  • 259

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap