• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
3.jpeg
4.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

በፍትሕና የሕግ አገልግሎት ሥራዎች የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገብ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእውቅናና የዋንጫ ሽልማት ተበረከተለት

Details
Wed, 16 February 2022 1:00 pm

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ መንግሥት ፍትሕ ቢሮና በክልሉ በሚገኙ 7 ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በጋራ በተከናወኑ የፍትሕና የሕግ አገልግሎት ሥራዎች አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገብ የእውቅናና የዋንጫ ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በፍትሕና የሕግ አገልግሎት ሥራዎች የላቀ አፈጻጸም በማስመዝገብ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የእውቅናና የዋንጫ ሽልማት ተበረከተለት

የእጩ ዶ/ር ማንጉዳይ መርጮ የ3ኛ ዲግሪ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Details
Mon, 14 February 2022 2:35 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንግሊዝኛ ቋንቋና ስነ-ጽሑፍ ት/ክፍል ላላፉት 5 ዓመታት የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩት እጩ ዶ/ር ማንጉዳይ መርጮ የካቲት 5/2014 ዓ/ም የውስጥና የውጪ ገምጋሚዎች በተገኙበት የምርምር ሥራቸውን አቅርበዋል፡፡

Read more: የእጩ ዶ/ር ማንጉዳይ መርጮ የ3ኛ ዲግሪ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

ከተለያዩ ሥራ ክፍሎች ለተወጣጡ አስተባባሪዎችና ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Fri, 11 February 2022 7:50 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲው ሁሉ አቀፍ ሴክተር ዳይሬክቶሬት ከሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ከ6ቱ ካምፓሶች የተለያዩ ሥራ ክፍሎች ለተወጣጡ አስተባባሪዎች፣ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች ከየካቲት 01-02/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ በሥልጠናው የአእምሮ ዕውቀት፣ የስሜት ልህቀት፣ ስብእናና ተፈጥሯዊ ባህሪያት በስፋት ተዳሰዋል፡፡ 

Read more: ከተለያዩ ሥራ ክፍሎች ለተወጣጡ አስተባባሪዎችና ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ

የተማሪ ጽጌረዳ ግርማይን ኅልፈተ ሕይወት አስመልክቶ የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

Details
Thu, 10 February 2022 8:59 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የሆቴልና ቱሪዝም ማኔጅመንት ት/ክፍል የ2ኛ ዓመት ተማሪ የነበረችው ጽጌረዳ ግርማይ በቅርብ ጓደኛዋ ተማሪ በደረሰባት የስለት ጥቃት ጥር 23/2014 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷን አስመልክቶ በኮሌጁ አስተባባሪነት የካቲት 01/2014 ዓ/ም የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል፡፡

Read more: የተማሪ ጽጌረዳ ግርማይን ኅልፈተ ሕይወት አስመልክቶ የሻማ ማብራት ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

በደቡብ ክልል ከሚገኙ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ለተወጣጡ ዐቃቤያን ሕግ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 08 February 2022 11:27 am

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ መንግሥት ፍትሕ ቢሮ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት ጋር በመተባበር በፍትሐብሔር አሠራር ማኑዋል፣ በግንባታ ውሎች፣ በፍርድ ቤት ሥልጣን፣ በክስ አቀራረብና መስማት ሂደት እና በመጥሪያ አደራረስ ላይ በክልሉ ከሚገኙ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ለተወጣጡ ዐቃቤያን ሕግ ከጥር 28-29/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: በደቡብ ክልል ከሚገኙ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ለተወጣጡ ዐቃቤያን ሕግ ሥልጠና ተሰጠ

  1. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪ ነባር የክረምት መርሃ -ግብር ተማሪዎች በሙሉ
  2. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ዙር የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
  3. የሐዘን መግለጫ
  4. ከቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ለተወጣጡ መምህራን ሥልጠና ተሰጠ

Page 267 of 528

  • 262
  • 263
  • 264
  • 265
  • 266
  • 267
  • 268
  • 269
  • 270
  • 271

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap